Friday, July 22, 2016

በዛሬው የሀብታሙ አያሌው የጤና ገዳይ ፍርድ ቤት ነበርን።

በዛሬው የሀብታሙ አያሌው የጤና ገዳይ ፍርድ ቤት ነበርን። ፍርድ ቤቱ በመዝገብ ቤት በኩል፤ ከአቃቤ ህግ ጋር የቃል ክርክር ለማድረግ (አቃቤ ህግ መልስ እንዲሰጥ) ለቀጣይ ማክሰኞ ሀምሌ 19 2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ሰው አልጋ ተኝቶ እየተሰቃየ፤ ክርክር ይሉሃል እንዲህ ነው!

የጉድ ሀገር አልኩኝ!
EliasGebru

No comments:

Post a Comment