Sunday, July 31, 2016

ሰበር ዜና



የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው። የትግራይን ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ለማወያየት የመጡትን ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማን የተቃወሙት የዲሲ ግብረሃይል አባላት በወልቃይት ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍና መከራ ከሚጠየቁ የህወሀት ባለስልጣናት አንዱ ናቸው በማለት ምሬት የተቀላቀለበት ተቃውሞ አቅርበዋል። ዶ/ር አዲስ ዓለም በድንጋጤ ተዘፍቀው ሲሸሹ ታይተዋል።

No comments:

Post a Comment