Thursday, July 21, 2016

ማን ነው ዘረኛ ? Who is racist? By : FasilYenealem ~ ሁሉም የአማራ ወጣት ሊያየው የሚገባ ዘገባ ። ህወሃት በአማራው ላይ በሚያካሂደው አካላዊ እና ስነልቦናዊ ጥቃት ምንም ፖለቲካ የማያውቁ ዜጎች ሳይቀሩ ተገድለዋል፣ታስረዋል ፣ተሰደዋል። እስራኤሎች በአንድ ወቅት ከየአገሩ እንደተባረሩትም አማራ እየተባሉ ሁሉ ከእየክልሉ ዜጎች እንዲወጡ ተደርጓል ይለናል ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም። ፋሲል ዕጅግ እናመሰግናለንን ። . 🌟አማራ ደንበሩም ዳርቻውም ተከዜ ነው ። ይህን የሚክድ ካለ ደንቆሮ ነው። ይህን የሚክድ ካለ ክሃዲ ነው። . 🌟 ጠለምት፣ወልቃይት፣ሑመራ የአማራ መሰረት ናቸው። አሁን ባያገኙትም በእርግጠኝነት ነገ ያገኙታል ። የወልቃይት ጥያቄ ትክክለኛ ማንም ሊክደው የማይችል የማንነት ጥያቄ ነው። . ወልቃይት ላይ አራት መቶ ሺህ የሚሆን ትግሬ እስከ መሳርያው ከትግራይ አምጥተው አስፍረዋል ። አማራ የኢትዮጵያ መከታ ነበር ፣ዛሬ አምላክ ምን እንዳወረደበት እንጃ እንጅ!!! (የህወሃት መስራች ገብረመድህን አርያ) ከተናገሩት ። ESAT Who is the racist July 20,2016 Ethiopia

No comments:

Post a Comment