Tuesday, July 19, 2016

በጎንደር በረከት ስምኦን ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ሲል ካሳ ተክለብርሃን ሕወሓትን አያንቆለጳጰሰ ነው።

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ : በጎንደር በረከት ስምኦን ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ሲል ካሳ ተክለብርሃን ሕወሓትን አያንቆለጳጰሰ ነው።
ብአዴን ኣስከአሁን ድረስ የዉስጥ መፍረክረክ ባይታይም ካሳ ተክለብርሃን የተባለው አዉሬ የወያኔ ዋነኛ ሰላይ ....ሌላው ጉዳይ ትጥቅ ለማስፈታት ወያኔ ኣቅድ ይዟል ... ትጥቅ በጎንደር ባህል ከኑሮ አስፈላጊ ነገሮች አንዱ ኣና ዋነኛው ሲሆን ወያኔ በስልጣን ሰክሮ ባህል መሆኑን ረስቶ ለማስፈታት ቢንደፋደፍ ውጤቱ ወደ ባሰ ቀዉስ መግባት ነው፡፡በረከት ስሞእን አሁንም ሳይፈራ ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ስል ተማጸኗል ብለዋል። ሁለቱ ከትግራይ መጥተው ክፉኛ የቆሰሉት ትግሬዎች ወደ መቀሌ በሄልኮፕተር ሂደዋል፡፡ ጎንደር ከተማ ንብረታችው የተጎዳባችው ትግሬዎች የከንትባ ተቀባን ቢሮ በብዛት በመግባት ንብረታችንን ያወደሙ ሰዎች ተይዘው ካላየን አንወጣም ብለው ኣስከኣሁን ድረስ መስሪያ ቤቱን ከበው ይገኛሉ፡፡ ንብረታችው ተገምግሞ አንደሚከፈላችው ከንቲባው ቃል ቢገቡም አሻፈረን ብለዋል፡፡ ይህ ጉዳይ ሌላ ችግር ኣንዳፈጥር ተስግቷል፡፡ SEE MORE http://www.mereja.com/amharic/504939

No comments:

Post a Comment