Wednesday, July 27, 2016

ኢሳት ሬዲዮ _በኦሮሚያ ህዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በቦረና ዞን የህወሀት ታጣቂዎች ህዝብ ላይ ተኩሰዋል። ሶስት ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። _በጎንደር አቶ በረከት ስሞዖን የጠሩት ስብሰባ በተቃውሞ ተጠናቋል። ህዝቡ ብአዴንን የህወሀት ተላላኪ ሲል ብሶቱን ገልጿል። ለሀምሌ 24 ለተጠራው ሰልፍ ህዝቡ እየተዘጋጀ መሆኑም ይነገራል። _በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ ኦሞ ዞን በሀመር፡ በአሪ ወረዳዎች ህዝቡ ግብር መክፈል አቁሟል። መንግስታዊ መዋቅር የለም። ESAT Radio 30 min July 27 2016

No comments:

Post a Comment