Wednesday, November 30, 2016

ESAT DC Breaking News Dr Merera Arrested Wed 30 Nov 2016

ESAT Special Interview with Patriot Gobe Melke Nov 29 , 2016

“ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ” – ሊታይ የሚገባው የቆሞስ አባ ገ/ሚካኤል መልዕክት

(ዘ-ሐበሻ) ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር እና የጎንደር ሕብረት በሚኒሶታ ያዘጋጁት ሕዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰብ ባለፈው ቅዳሜ በሚኒሶታ ተደርጎ ነበር:: በዚህ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የተገኙት የሚኒሶታው የቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ገብረሚካኤል “ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ::ጦርነት የሚበረታታ ነገር ባይሆንም ሕዝቡ ለነጻነቱ ወርቁን ሸጦ እንዲሁም እግዚአብሔር የሰጠውን ገንዘብ በመስጠት ትግሉን ሊረዳ ይገባል…” ብለዋል:: ቭዲዮውን ይመልከቱት::
“ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ” – ሊታይ የሚገባው የቆሞስ አባ ገብረሚካኤል መልዕክት

ኢሳት የትምህርት ብልጭታ ዶ/ር ታደሰ ብሩ ከአርበኛ ታጋይ ሜሮን አለማየሁ ጋር ያደረጉትን የክፍል ሁለት ቆይታ ያድምጡ።ESAT Yetimihirt Bilichita Interview with Patriot Meron Alemayehu Part ii...

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡



Tuesday, November 29, 2016

ዓርበኞች ግንቦት 7 በእንግሊዝ ዋና ከተማ ለንደን ውስጥ ሕዝባዊ ስብሰባውን እ.ኤ.አ. ኖቨንበር 27 ቀን 2016 በድምቀት አካሄደ።

ኅዳር ፳ (ሃያ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በስፍራው ላይ የአፍሪካ ኢንስቲቱት ሴኩሪቲ ስተዲስ ዳሬክተር የሆኑት የተከበሩ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ፣ ሚስ ካትሪን ፕሉየር በለንደን ዩናይትድ ኔሽን አሶሴሽን የሳውዝ ኢስት ሪጅን ዳሬክተር እና የዓርበኞች ግንቦት 7 ከፍተና አመራር አባል አቶ ብዙነህ ጽጌ በስብሰባው ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።

የአካባቢው ምንጮች እንደገለጹት በነጻነት ሃይሎች እና በገዢው ፓርቲ ወታደሮች መካከል ለሳምንታት የዘለቀው ጦርነት ዛሬ በደቡብ ጎንደርና በበለሳ መሃከል ዳዊጭ በሚባል አካባቢ ቀጥሎ ውሎአል።

ኅዳር ፳ (ሃያ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና : በሁለቱም ወገኖች ስለደረሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃ አልደረሰንም። ይሁን እንጅ ጦርነቱ ከፍተኛ መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል። በሌላ በኩል አገዛዙ ሰራዊቱን ወደ ተለያዩ አካባቢዎች እያንቀሳቀሰ ሲሆን ፣ ትናንት ሰኞ ወታደሮችን የጫኑ ኦራል መኪናዎች ቁንዝላ ከተማ መግባታቸውንና ቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ይጠቀምበት በነበረው የመንገድ ባለስልጣን ካምፕ ውስጥ ሰፍረዋል። ዛሬ አካባቢውን ሲያስሱ መዋላቸው ታውቋል። አካባቢው የጎንደርና የጎጃም ግዛቶች መለያ ሲሆን፣ ቀደም ብሎ የኢህአፓ ሰራዊት ይንቀሳቀስበት ነበር። የተወሰነ ሰራዊት ደግሞ ወደ ሱዳን በመግባት የነጻነት ሃይሎች ከጀርባ ለመምታት መታቀዱን ምንጮች ገልጸዋል። በሌላ በኩል ህዳር 16 ቀን 2009 ዓም ከአገዛዙ ወታደሮች ጋር ከፍተኛ ጦርነት ያካሄደው የነጻነት ሃይል መሪ የሆኑት የታጋይ ጎቤ መልኬ ከፍተኛ ንብረት ተዘርፎ ተወስዷል። ታጋይ ጎቤ ለኢሳት እንደገለጹት የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ፣ 3 መኪናዎች፣ ከ400 በላይ የቀንድ ከብት፣ ከ300 በላይ ፍየሎች እንዲሁም በርካታ የጋማ ከብት ወስደዋል። 7 ሄክታር በሚደርስ መሬት ላይ የመስኖ ስራ የሚሰሩ ሰራተኞችም ተወስደው መታሰራቸውን ተናግረዋል። በተመሳሳይ ዜና ወታደሮች ለረጅም ጊዜ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰውን ታጋይ ቴውድሮስ ዘመዶች አስረው አዝመራቸውን አሰብሰበው በመውቃት መውሰዳቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። ታጋይ ቴውድሮስን ለመያዝ የተለያዩ ሙከራዎችን ያደረጉት ወታደሮች ፣ ተስፋ በመቁረጥ የወሰዱት እርምጃ መሆኑን ምንጮች ይናገራሉ።Relatert bilde

የብሪታኒያ ሌበር ፓርቲ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ ለሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ጥሪ አቀረበ ኢሳት (ህዳር 20 ፥ 2009)


Bilderesultat for አንዳርጋቸው ጽጌ በእምነቱየብሪታኒያው አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ለሃገሪቱ  ዜጎች መብት መከበር የገቡትን ቃል በማክበር አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የሚፈቱበትን ሁኔታ እንዲያመቻቹ የሃገሪቱ ሌበር ፓርቲ ጥሪውን አቀረበ።
በአቶ አንዳርጋቸው ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ መግለጫን ያወጣው ፓርቲው፣ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉዳዩን ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲከታተሉ ለማድረግ የፊርማ ድጋፍ የማሰባባሰቢያ ዘመቻ እንደሚያካሄዱም ይፋ አድርጓል።
ላለፉት ሶስት ወራት የብሪታኒያ ባለስልጣናት አቶ አንዳርጋቸው እንዳይጎበኙ ተደርጎ መቆየቱን ያወሳው ሌበር ፓርቲ፣ የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ እንዳለበት አሳስቧል።
በቅርቡ የተሾሙት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ቦሪስ ጆንሰን ስልጣናቸውን በተረከቡ ጊዜ የብሪታኒያ ዜጎች ጥቅም መከበር ቅድሚያ የሚሰጡት ጉዳይ እንደሆነ የገቡትን ቃል በተግባር ማሳየት እንዳለባቸው የፓርቲው መግለጫ አመልክቷል።
የኢትዮጵያ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ለሶስት ወር ያህል ጊዜ በብሪታኒያ ተወካዮች እንዳይጎበኙ ጥሎት የሚገኘው እገዳ በብሪታኒያ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና በመገናኛ ብዙሃን ዘንድ ልዩ ትኩረት ስቦ እንደሚገኝም ለመረዳት ተችሏል።

Coalition renewed vow to struggle for democratic Ethiopia ESAT News (November 28, 2016)

ams-11-28-16Leaders of the recently established political coalition held a public meeting in Stockholm, Sweden, on Sunday where they renewed their commitment to work for the formation of an all inclusive democratic system in Ethiopia.
The leaders of the Ethiopian National Movement, who officially launched the coalition in October at a signing ceremony in Silver Spring, Maryland, have also noted that the issues of ethnicity in Ethiopia would be resolved once and for all when there is a system in place that respects the rights of every individual.
The four parties making the coalition are the Oromo Democratic Movement (ODF), Patriotic Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy, Afar People’s Party and Sidama People’s Democratic Movement.

ሰበር ዜና: አርበኞች ግንቦት7 በወያኔ ላይ በከፈተው ጦርነት የበላይነት ተቀዳጀ።

ኢትዮጵያንና ኢትዮጲያዊነትን ለማዳን ብሎም የተጨቆነውን ህዝባችንን በጫንቃው ላይ የተጫነበትን የባርነት ቀንበር አሽቀንጥሮ በመጣል ህዝብ ቀና ብሎ እንዲሄድና የዴሞክራሲ ተጠቃሚ እንዲሆን መራራና እልህ አስጨራሽ የትጥቅ ትግል እያካሄደ የሚገኘው ጀግናው የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ከወያኔው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይልና መከላከያ ሰራዊት ጋር ባደረገው ተከታታይ የማጥቃት እርምጃ የወያኔን ሹማምንቶች አንገት ያስደፋ አንፀባራቂ ድል ማስመዝገቡን አርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን ከስፍራው ባደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል።
ህዳር 16 ቀን 2009 ዓ.ም. የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔው አወቃቀር ክልል 3 ብሎ በሚጠራው አካባቢ ግጨው በተባለው ቦታ ከወያኔ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይል ጋር ባደረገው እረጅም ሰዓት የፈጀ ውጊያ 22 በመግደልና 29 ደግሞ በማቁሰል በጠላት ላይ ወታደራዊ የበላይነትን የተቀዳጀ ሲሆን የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይል የቆሰሉ ወታደሮችም ዲቪዥን ወደሚገኘው ሆስፒታል እንደተጓጓዙም የሪፖርተራችን መረጃ ገልጿል።
ይህ በእንዲህ እንዳለም ህዳር 17 ቀን 2009 ዓ.ም. በዚሁ በአማራ ክልል ዳንሻ አካባቢ ልዩ ስሙ ማይለሚን በተባለው ቦታ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ከወያኔው የመከላከያ ሰራዊት ጋር ባደረገው ውጊያ 12 በመግደልና 14 በማቁሰል የወያኔን አምባገነናዊ አገዛዝ ሹማምንቶችን ቅስማቸውን የሰበረ አንፀባራቂ ድል እንዲሁም የወገንን አንጀት ያራሰ ድል መጎናፀፉን የአርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን አክሎ ገልጿል።
በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች የህብረተሰቡን ድጋፍ እያገኘና ህዝብን ከጎኑ ማሰለፍ የቻለው የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ባደረጋቸው ተከታታይ እልህ አስጨራሽ ውጊያዎች የሃገርና የወገን ደራሽነቱን ያስመሰከረበትን ከፍተኛ ድል ማስመዝገቡንና ይዞት የተነሳው አላማም በሃገራችን ላይ የተንሰራፋውን አምባገነናዊ ስርዓት ገርስሶ በመጣል ሃገርና ህዝብን መታደግ በመሆኑ የአካባቢው ነዋሪ ማህበረሰብም ከፍተኛ አቀባበልና ድጋፍ እያደረገለት ይገኛል።

ታጋይ አርበኛ መንግስቱ ወ/ሥላሴ የአርበኞች ግንቦት 7 ቃል አቀባይ ከሕወሓት ጦር ጋር እየተደረገ ስላለው ጦርነት ተናገሩVOA Presents Arebegnoch Ginbot 7 Spokesperson

Monday, November 28, 2016

በቅርቡ በ4 የፖለቲካ ድርጅቶች የተመሰረተው የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ትናንት እሁድ በስቶክሆልም ከተማ የተሳካ ስብሰባ ማድረጉን ገልጿል። የአርበኞች ግንቦት7 መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮ ለታ እንዲሁም የአፋር ህዝብ ፓርቲ መሪ ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ በስብሰባው ላይ የተገኙ ሲሆን፣ ስብሰባው በስቶክሆልም /ስዊድን የንቅናቄው አስተባባሪ አቶ ዘለሌ ጸጋ ስላሴ ንግግር ተከፍቷል።

ኅዳር ፲፱ (አሥራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :aa ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ባቀረቡት ሰፊ ንግግር፣ ሁሉም የንቅናቄው አባል ድርጅቶች ኢትዮጵያን እንደ አንድ ሉአላዊ አገር የሚቀበሉ መሆናቸውን እና ችግሮቻቸውን በዲሞክራሲያዊ መንገድ ለመፍታት ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መመስረት እንዳለበት ስምምነት ላይ የደረሱ በመሆኑ ተቀራርበው ለመስራት ውሳኔ ላይ እንዲደርሱ እንዳደረጋቸው ገልጸዋል።

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ November 28, 2016


(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)
ኢትዮጵያንና ኢትዮጲያዊነትን ለማዳን ብሎም የተጨቆነውን ህዝባችንን በጫንቃው ላይ የተጫነበትን የባርነት ቀንበር አሽቀንጥሮ በመጣል ህዝብ ቀና ብሎ እንዲሄድና የዴሞክራሲ ተጠቃሚ እንዲሆን መራራና እልህ አስጨራሽ የትጥቅ ትግል እያካሄደ የሚገኘው ጀግናው የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ከወያኔው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይልና መከላከያ ሰራዊት ጋር ባደረገው ተከታታይ የማጥቃት እርምጃ የወያኔን ሹማምንቶች አንገት ያስደፋ አንፀባራቂ ድል ማስመዝገቡን አርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን ከስፍራ ባደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡
ህዳር 16 ቀን 2009 ዓ.ም. የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔው አወቃቀር ክልል 3 ብሎ በሚጠራው አካባቢ ግጨው በተባለው ቦታ ከወያኔ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይል ጋር ባደረገው እረጅም ሰዓት የፈጀ ውጊያ 22 በመግደልና 29 ደግሞ በማቁሰል በጠላት ላይ ወታደራዊ የበላይነትን የተቀዳጀ ሲሆን የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይል የቆሰሉ ወታደሮችም ዲቪዥን ወደሚገኘው ሆስፒታል እንደተጓጓዙም የሪፖርተራችን መረጃ ገልጿል፡፡

Sunday, November 27, 2016

በሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ጦርነት ሲካሄድ ዋለ


ኅዳር ፲፮ (አሥራ ስድስትቀን ፳፻ / ኢሳት ዜና :-በሰሜን ጎንደር ታች አርማጭሆ  ሳንጃ እና በጠገዴ ወረዳ ግጨው እንዲሁም ልዩ ስሙ ሃመረ በተባለ ቦታ ላይ የነጻነት ሃይሎች እና በገዢው ፓርቲ ወታደሮች መካከል ሲካሄድ በዋለው ጦርነት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የህወሃት /ኢህአዴግ ወታደሮች መገደላቸው ታውቛል።
ከሁመራ ወደ ቀራቀር በሚወሰደው መንገድ ላይ ቁስቋም ማሪያም አካባቢ በሚገኝ ዳገት ላይ፣ በወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ አባል በነበረውና ሊያዝ ሲል በማምለጥ ጫካ በገባው ጎቤ መልኬ በሚመራው የነጻነት ሃይሎች ጦርና በአገዛዙ ወታደሮች መካከል በተደረገው ከፍተኛ ውጊያ በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል።
ከነጻነት ሃይሎች በኩል ከጎንደር እስር ቤት ሰብሮ በመውጣት ታጋዮችን የተቀላቀለውና በተዋጊነቱ ተደናቂ የነበረው ሞላ አጃው የተሰዋ ሲሆን፣ 2 ሌሎችን ጓደኞችም መሰዋታቸውን ለማወቅ ተችሎአል። ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የገዢው ፓርቲ ወታደሮች በድንገት በተከፈተባቸው ውጊያው በመደናገጥ ገደል ገብተው  ማለቃቸውንም የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በግጨው አካባቢ በአርበኞች ግንቦት7 እና በገዢው ፓርቲ ወታደሮች መካከል ሲካሄድ በዋለው ጦርነት ደግሞ  በርካታ የገዢው ፓርቲ ወታደሮች አልቀዋል። ከሳምንት በፊት ወደ አካባቢው  የመጡ ወታደሮች ውጊያውን መቋቋም ስላቃታቸው ይህን ዜና እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ  ከጎንደር በ14 ኦራል መኪኖች የተጫኑ ወታደሮች ትክል ድንጋይን አልፈው ወደ  ሳንጃ እየተጠጉ ነው ፡፡

Saturday, November 26, 2016

ትንሳኤ ራዲዮ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ራዲዮ የስርጭት ሞገዶች ላይ የሚተላለፍ ነጻ ራዲዮ ነውTinsae Radio Nov 26 2016

በጋንቤላ የጦር መሳርያ ለማስፈታት የቤት ለቤት አሰሳ እየተደረገ ነው

አባይ ሚዲያ ዜና
አክሊሉ ታደሰBilderesultat for በጋንቤላ ሕዝብ ላይ

በጋንቤላ የመከላከያና የክልል ልዩ ሀይል በጋራ የተሳተፉበትና የጦር መሳርያ ለማስፈታት በሚል የቤት ለቤት አሰሳ እየተደረገ ሲሆን በዚህ ድንገት በተጀመረ አሰሳ የጦር መሳርያዎች የተያዙ ሲሆን አናስረክብም ያሉ በርካታዎች ለእስር መዳረጋቸው ታውቋል፡፡
ከኢታንግ የተጀመረው የቤት ለቤት አሰሳ በአኮቦና በጋንቤላ ከተማ የተደረገ ሲሆን በመቀጠልም በሌሎች ወረዳዎች እንደሚቀጥል ሲታወቅ በኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የድንበር ላይ የምትገኘው የማተር ከተማ ቀጣይ ተፈታሽ ከተማ መሆንዋ ተሰምቷል። ይህ ፍተሻ ከትናንት በስቲያ ሲጀመር የክልሉ ፖሊስ ሀይል ትጥቅ እንዲፈታ መደረጉ ታውቋል፡፡

Friday, November 25, 2016

በሰሜን ጎንደር ታች አርማጭሆ ሳንጃ እና በጠገዴ ወረዳ ግጨው እንዲሁም ልዩ ስሙ ሃመረ በተባለ ቦታ ላይ የነጻነት ሃይሎች እና በገዢው ፓርቲ ወታደሮች መካከል ሲካሄድ በዋለው ጦርነት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የህወሃት /ኢህአዴግ ወታደሮች መገደላቸው ታውቛል።


ኅዳር ፲፮ (አሥራ ስድስት) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና ከሁመራ ወደ ቀራቀር በሚወሰደው መንገድ ላይ ቁስቋም ማሪያም አካባቢ በሚገኝ ዳገት ላይ፣ በወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ አባል በነበረውና ሊያዝ ሲል በማምለጥ ጫካ በገባው ጎቤ መልኬ በሚመራው የነጻነት ሃይሎች ጦርና በአገዛዙ ወታደሮች መካከል በተደረገው ከፍተኛ ውጊያ በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል። ከነጻነት ሃይሎች በኩል ከጎንደር እስር ቤት ሰብሮ በመውጣት ታጋዮችን የተቀላቀለውና በተዋጊነቱ ተደናቂ የነበረው ሞላ አጃው የተሰዋ ሲሆን፣ 2 ሌሎችን ጓደኞችም መሰዋታቸውን ለማወቅ ተችሎአል።

የኢትዮጵያ መንግስት በኤርትራ ጉዳይ ሳዑዲ አረቢያን ተማጸነ

Crown Prince Muhammad Bin Naif holds talks with Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn in Riyadh (SPA)የኢትዮጵያ መንግስት ሳኡዲ አረቢያን መማጸኑ ተነገረ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የሚመራ የኢትዮጵያ መንግስት ልዑካን ቡድን እሁድ ህዳር 11 ቀን 2009 ወደ ሳኡዲ አረቢያ አምርቶ የነበረ ሲሆን፣ በሁለቱ ሀገራት መሪዎች መካከል በተደረገው ውይይት ላይም የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለሳኡዲ ተማጽኖ ቢጤ ማቅረባቸው ተሰምቷል፡፡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በኢኮኖሚያዊ እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ የተወያዩ ቢሆንም፣ በተለይ ግን የኢትዮጵያ ባለስልጣናት መቀመጫውን በኤርትራ ባደረገው የአረብ ሀገራት ወታደራዊ ጦር ሰፈር ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥተው ተወያይተዋል ተብሏል፡፡

Thursday, November 24, 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔ ጦር ላይ በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ ጥቃት በመፈፀም ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ፡፡

የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበልባል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለሊት ጎንደር ዳንሻ ከተማ ልዩ ስሙ አዲስ አለም በተባለ ቦታ ሰፍሮ ከሚገኝ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ በፈፀመው ድንገተኛ ማጥቃት ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ አጥቅቶ ተሰውሯል፡፡ በወሰደው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃም 15 የወያኔ ቅጥረኛ ወታደሮችን በመግደል ቁጥራቸው ያልታወቀ ደግሞ ማቁሰሉን አርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን ከስፍራው ባደረሰን ዘገባ አስታውቋል፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጥቃቱን በመቀጠል ህዳር 13 ቀን 2009 ዓ.ም በአብደራፊ ከተማ ዙሪያ በህወሓት መከላከያ ሰራዊት ላይ ተመሳሳይ የደፈጣ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን ባደረገው ሰፊ የማጥቃት እርምጃም 25 በመግደልና 17 በማቁሰል በቅጥረኛው የህወሓት ጦር ላይ ጠንካራ ክንዱን በማሳረፍ የበላይነትን ተጎናፅፎ የህወሓት ቅጥረኛ ወታደሮችን እንቅስቃሴ በመግታት መበታተን እንደቻለ ሪፖረተራችን አክሎ ገልጿል፡፡
ጀግናው የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት እየፈፀመ ያለውን ቆራጥ ተጋድሎ ጥቃቱ በሚፈፀምበት ቦታ ሁሉ ሙሉ በሙሉ የህዝብን ድጋፍ እያገኘ ሲሆን የቆመለትን አላማ ከግብ ለማድረስ ትልቅ ጉልበት እንደሆነው ለማወቅ ተችሏል፡፡ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እስኪሆን ድረስም ጀግኖች የአርበኞች ግንቦት 7 ነበልባል ሰራዊት ወደፊት በመግፋት በተግባር የኢትዮጵያ አለኝታነታቸውን እያስመሰከሩ ይገኛሉ፡

ኢሳት ሰበር ዜና የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ከፍተኛ ኮማንደር ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ (ገብርዬ) ትናንት በተደረገ ከባድ ውጊያ በህወሀት ሰራዊት እጅ ከመውደቁ በፊት በታጠቀው መሳሪያ እራሱን በማጥፋት መስዋዕት መሆኑ ተገለጸ። በታንኮችና በከባድ መሳሪያዎች የታገዘውን የህወሀት ጦር በከፍተኛ እልህና ጀግንነት ለሰዓታት የተፋለመው ሻለቃ መሳፍንት የህወሀት ጦር በህይወት ለመያዝ ያደረገውን ብርቱ ጥረት እራሱን መስዋዕት በማድረጉ ሊሳካ አልቻለም። ESAT News Analysis on Major Mesafint Tegabu November 24 2016

በአውሮፕላን ውድድር ላይ የነበሩና ከኢትዮጵያ እንዳይወጡ የተደረጉ የውጭ ዜጎች እንዲለቀቁ ውይይት እየተደረገ ነው ተባለ ኢሳት (ኅዳር 15 ፥ 2009)


የአሜሪካና የብሪታኒያ ባለስልጣናት ከኢትዮጵያ እንዳይወጡ የተደረጉና በአውሮፕላን ውድድር ላይ የነበሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች እንዲለቀቁ ውይይት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ሃሙስ አስታወቁ።
የተለያዩ ሃገራት ዜግነት ያላቸው እነዚሁ ቁጥራቸው ያልተገለጸ ፓይለቶች አፍሪካን በሚሸፍን  የአውሮፕላን ውድድር ላይ የነበሩ አዘጋጆች ለመገናኛ ብዙሃን ገልጸዋል።
የውድድሩ አዘጋጆች ረቡዕ አንድ ብሪታኒያዊ ፓይለት ከሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል በመጓዝ ላይ እንዳለ ደብዛው መጥፋቱን አስታውቆ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል። 
gambella-airport
ይሁንና ቪንቴጅ ኤይር ራሊ የተሰኘው የውድድሩ አዘጋጅ አስር የአፍሪካ ሃገራትን በሚሸፍን ጉዞ ላይ የነበሩ ሁሉም የፓይለቶች ቡድን በኢትዮጵያ የጋምቤላ ክልል አርፈው ከክልሉ እንዳይወጡ መደረጉን እንደገለጸ ዘ-ጋርዲያን ጋዜጣ በዘገባው አመልክቷል።
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን በበኩሉ 20 ቀላል የሲቪል አውሮፕላኖች ከሱዳን ተነስተው የኢትዮጵያ ድንበርን አቋርጠው መግባታቸውን አረጋግጠዋል።
ፓይለቶቹ በአሁኑ ወቅት ማንነታቸውና ድንበር የመጣሳቸው ምክንያት እየተጣራ ነው ሲል ባለስልጣኑ ለመንግስት መገናኛ ብዙሃን ገልጿል።
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የፓይለቶቹን ደህንነት ለማረጋገጥ ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር እየተወያየ መሆኑን እንዳስታወቀ አሶሼይትድ ፕሬስ ዘግቧል።
ከጋምቤላ ክልል እንዳይወጡ ተደርገዋል የተባሉት የፓይለቶች ቁጥር ይፋ ያልተደረገ ሲሆን የአሜሪካ፣ የብሪታኒያ፣ አየርላንድና የሌሎች ሃገራት ዜጎች በቡድኑ ውስጥ እንደሚገኙ ታውቋል።
10 የአፍሪካ ሃገራትን በሚሸፍነው የአውሮፕላን በረራ ውድድር ላይ የነበሩት ፓይለቶች፣ ከግሪክ መነሻቸውን አድርገው ወደ ደቡብ አፍሪካ የማቅናት ዕቅድ እንደነበራቸው አዘጋጆቹ ይገልጻሉ።
የፓይለቶቹ ቡድን በጋምቤላ ክልል በቁጥጥር ስር በዋሉ ጊዜ የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ጨምሮ የእጅ ስልኮቻቸው በጸጥታ ሃይሎች እንደተወሰደባቸው አዘጋጆቹ ለመገናኛ ብዙሃን አስረድተዋል።
በበረራ ውድድር ላይ ከነበሩት ሲቪል አውሮፕላን በተጨማሪ ሁለት ሄሊኮፕተሮች እና ስድስት ዘመናዊ አውሮፕላኖች የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመያዝ አብረው ይጓዙ እንደነበር ለመረዳት ተችሏል።
ይሁንና እነዚህ ድጋፍ ሰጪ ሄሊኮፕተሮችና አውሮፕላኖች በጋምቤላ ክልል ይሁኑ አይሁኑ የታወቀ ነገር የለም

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔ ጦር ላይ በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ ጥቃት መፈፀሙን በመቀጠል ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ታወቀ፡፡ November 24, 2016

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበልባል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለሊት ጎንደር ዳንሻ ከተማ ልዩ ስሙ አዲስ አለም በተባለ ቦታ ሰፍሮ ከሚገኝ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ በፈፀመው ድንገተኛ ማጥቃት ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ አጥቅቶ ተሰውሯል፡፡ በወሰደው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃም 15 የወያኔ ቅጥረኛ ወታደሮችን በመግደል ቁጥራቸው ያልታወቀ ደግሞ ማቁሰሉን አርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን ከስፍራው ባደረሰን ዘገባ አስታውቋል፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጥቃቱን በመቀጠል ህዳር 13 ቀን 2009 ዓ.ም በአብደራፊ ከተማ ዙሪያ በህወሓት መከላከያ ሰራዊት ላይ ተመሳሳይ የደፈጣ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን ባደረገው ሰፊ የማጥቃት እርምጃም 25 በመግደልና 17 በማቁሰል በቅጥረኛው የህወሓት ጦር ላይ ጠንካራ ክንዱን በማሳረፍ የበላይነትን ተጎናፅፎ የህወሓት ቅጥረኛ ወታደሮችን እንቅስቃሴ በመግታት መበታተን እንደቻለ ሪፖረተራችን አክሎ ገልጿል፡፡
ጀግናው የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት እየፈፀመ ያለውን ቆራጥ ተጋድሎ ጥቃቱ በሚፈፀምበት ቦታ ሁሉ ሙሉ በሙሉ የህዝብን ድጋፍ እያገኘ ሲሆን የቆመለትን አላማ ከግብ ለማድረስ ትልቅ ጉልበት እንደሆነው ለማወቅ ተችሏል፡፡ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እስኪሆን ድረስም ጀግኖች የአርበኞች ግንቦት 7 ነበልባል ሰራዊት ወደፊት በመግፋት በተግባር የኢትዮጵያ አለኝታነታቸውን እያስመሰከሩ ይገኛሉ፡፡
ag7-nov-2016-1
ag7-nov-2016-2
ag7-nov-2016-3
ag7-nov-2016-4

Sunday, November 20, 2016

Patriotic ginbot 7 intensified their attacks against the government forces in Gonder.

bbay Media News
Surafel Asrat
Patriotic ginbot 7 rebel groups recently intensified their attacks against the Ethiopian government troops in many fronts in the outskirts of the city of Gonder. Besides fighting with the government troops, Patriotic ginbot 7 have sent military trainers and revolutionary movement organizers in different parts of Gondar to train and organize the Amhara freedom fighters.

የአርበኞች ግንቦት 7 ነጻነት ተፋላሚዎች በአዲ ጎሹ ከህወሃት ሠራዊት ጋር ውግያ መግጠማቸው ተገለጸ

ህዝባችንን በጠመንጃ ኃይል አፍኖ ለመግዛት ያለ የሌለ ኃይሉን ወደ ሰሜን በማጓጓዝ ላይ ካለው የህወሃት አገዛዝ ጋር ፊልሚያ የጀመረው የአርበኞች ግንቦት 7 ነጻነት ተፋላሚዎች በተለያዩ የጎንደር ግዛቶች ከፍተኛ ውጊያ እያካሄዱ መሆኑን ከስፍራው የሚደርሱን መረጃዎች ያረጋግጣል።
በተለይ ካለፈው አንድ ሳምንት ጀምሮ በየዕለቱ እየተካሄደ ባለው በዚህ ፍልሚያ የጎንደር አካባቢ ህዝብ ሙሉ በሙሉ ከነጻነት ተፋላሚው ኃይል ጎን በመሰለፍ ለነጻነቱ እየተዋደቀ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሎአል። በሰሜን ጎንደር አዲጎሹ በተባለው ሥፍራ በትናንት ዕለት ዓርብ ህዳር 10 ቀን 2009 ዓመተ ምህረት በተደረገው ውጊያ የአርበኞች ግንቦት 7 ተፋላሚዎች በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል እንደተቀዳጁ በዚህም የተነሳ በርካታ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆኑ የመከላኪያ ሠራዊት አባላት መሳሪያቸውን ጥለው እንደኮበለሉ ተያያይዞ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

Ethiopia’s internet crackdown hurts everyone

Ethiopia has never been an easy place to operate. But a six-month state of emergency, combined with internet and travel restrictions imposed in response to a wave of anti-government protests, means it just got a whole lot harder.
The government has targeted the mobile data connections that the majority of Ethiopians use to get online. Internet users have also been unable to access Facebook Messenger and Twitter, with a host of other services also rendered unreliable.
This has impacted everyone: from local businesses, to foreign embassies, to families, as well as the extensive and vital international aid community.
“Non-governmental organisations play crucial roles in developing countries, often with country offices in the capitals, satellite offices across remote regions, and parent organisations in foreign countries,” said Moses Karanja, an internet policy researcher at Strathmore University in Nairobi.  “They need access to the internet if their operations are to be efficiently coordinated.”

A political decision

The Ethiopian government has been candid about the restrictions being in response to year-long anti-government protests in which hundreds of people have died.
It has singled out social media as a key factor in driving unrest. Since the beginning of October, there has been a spike in violence resulting in millions of dollars’ worth of damage to foreign-owned factories, government buildings and tourist lodges across Oromia Region, initially ground zero for the dissent.
“Mobile data will be permitted once the government assesses that it won’t threaten the implementation of the state of emergency,” government spokesman Getachew Reda – who has since been replaced – told a 26 October press conference in Addis Ababa.
Security forces

James Jeffrey/IRIN

ኢህአደግ በአዲስ አበባ የሚገኙ አባላቱን በሚስጥር እያወያየ እንደሆነ ታወቀ

በሃገር ውስጥ ተባብሶ የቀጠለውን የህዝብ አመጽ ለማፈን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንግጎ ህዝብን እያተራመሰ ያለው ህወሃት በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ የኢህአዴግ አመራር አካላትን፣የዘርፍ ሃላፊዎችንና አባላቱን በአዲስ አበባ  ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በጥብቅ ሚስጥር  እያወያየ እንዳለ ታወቀ።

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ። በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። November 20, 2016


(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ህዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለው ቦታ ከመቀሌ የተላከ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሀይል ጋር ባደረገው ውጊያ ከፍተኛ ድል ተጐናፅፏል።
ይህ ከመቀሌ የተንቀሳቀሰው የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይል ዋና ተልዕኮ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊትን እንቅስቃሴ ለመግታት ታስቦ ሲሆን እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በ56 መኪኖች አጓጉዞ በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለ ቦታ ቢያሰፍርም ለሀገራቸውና ህዝባቸው ሲሉ ውድ ህይወታቸውን ለመክፈል የማይሰስቱት የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በከፈቱት ድንገተኛ ማጥቃት 92 በመግደልና 65 በማቁሰል አንፀባራቂ ድል ማስመዝገባቸውን ከስፍራው የሚገኘው አርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን ባደረሰን ዘገባ ለማወቅ ተችሏል።
ag71

ይህ በእንዲህ እንዳለም የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት እንቅስቃሴን ለመግታት የተንቀሳቀሰውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስትን ይመሩ ከነበሩ መካከል 5 አዛዦች የተገደሉ ሲሆን ከእነዚህም መካከል መቶ አለቃ ጣዕመ የሚባል እንደሚገኝበትም ታውቋል።

በተያያዘ ዜና የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ህዳር 8 ቀን 2009 ዓ.ም በቃፍቲያ ሁመራ ሩዋሳ አካባቢ ማይጐነጥ ልዩ ስሙ ማይቆማ በተባለው ቦታ ሰፍሮ ከሚገኘው የ24ኛ ክፍለ ጦር ጋር ባደረገው ውጊያ አንድ ብርጌድ ካምፕ ሙሉ ለሙሉ ከማውደሙም በተጨማሪ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረሱን ከስፍራው የደረሰን የአርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን መረጃ ያመለክታል።
በዚሁ አካባቢ በተደረገው ውጊያ የወያኔው የ24ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ከአርበኞች ግንቦት 7 ጀግኖች የሚሰነዘርበትን ጥቃት መቋቋም ተስኖት እንደነበረ ለማወቅ ተችሏል።
በእለቱ በተደረገው ውጊያ 120 የወያኔ መከላከያ ሰራዊትን በመግደልና 80 በማቁሰል በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያላቸው ከባድና ቀላል ተተኳሽ መሳሪያዎችን ከነመሰል ጥይቶቻቸው ጋር መማረካቸውንም ሪፖርተራችን ገልጿል።
በውጊያው እለት የቆሰሉ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ብዛት ቁጥር ስፍር የሌለው ከመሆኑ የተነሳ ሁመራ የሚገኘው ሆስፒታል በቁስለኞች መጥለቅለቁንና ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸውን ደግሞ ወደ ጐንደር ሆስፒታል በመላክ ላይ መሆናቸውም ተገልጿል።
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ሰራዊት ባደረገው ተከታታይ የማጥቃት ርምጃ የአካባቢው ነዋሪ ህብረተሰብ እጅጉን ከመደሰቱም በተጨማሪ ከትግሉ ጐን ለመሰለፍ ያላቸውን ቁርጠኝነት እየገለፁ እንደሚገኙም ታውቋል።
የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናትም በእነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን አገዛዙን ለመፋለም ከአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጋር እንዳይገናኙ አካባቢውን በመውረር ህብረተሰቡ ከቤቱ ወጥቶ እንዳይንቀሳቀስ በማድረግ ስራ ላይ ተጠምደው የሚገኙ ሲሆን፤የሞቱ የሰራዊቱ አባሎቻቸውንም ህዝቡ እንዳያይባቸው የራሳቸውን ሰዎች በመመልመል እንዲቀበሩ እያደረጉ መሆናቸውን ሪፖርተራችን አክሎ ገልጿል።

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ




የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ።በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።

የዕለቱን የኢሳት ዜና ያድምጡ ኢሳት የኔም፣ ያንቺም፣ የሁላችንም ነው ኢሳትን ይርዱ November 19, 2016

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)




የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ።በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
**************
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ህዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለው ቦታ ከመቀሌ የተላከ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሀይል ጋር ባደረገው ውጊያ ከፍተኛ ድል ተጐናፅፏል።
ይህ ከመቀሌ የተንቀሳቀሰው የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይል ዋና ተልዕኮ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊትን እንቅስቃሴ ለመግታት ታስቦ ሲሆን እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በ56 መኪኖች አጓጉዞ በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለ ቦታ ቢያሰፍርም ለሀገራቸውና ህዝባቸው ሲሉ ውድ ህይወታቸውን ለመክፈል የማይሰስቱት የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በከፈቱት ድንገተኛ ማጥቃት 92 በመግደልና 65 በማቁሰል አንፀባራቂ ድል ማስመዝገባቸውን ከስፍራው የሚገኘው አርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን ባደረሰን ዘገባ ለማወቅ ተችሏል።

Saturday, November 19, 2016

ትንሳኤ ራዲዮ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ራዲዮ የስርጭት ሞገዶች ላይ የሚተላለፍ ነጻ ራዲዮ ነውTinsae Radio Nov 19 2016

የአርበኞች ግንቦት7 ሃይል ከወያኔ ወታደሮች ጋር በቀብትያ ሁመራ እና አጎራባች ቀበሌዎች እየተዋጋ ነው

አርበኞች ግንቦት7 በተለያየ ደረጃ የነበረዉን ተሳትፎ ከፍ በማድረግ የወያኔን አጋዚ ወታደር በማርበድበድ ላይ መሆኑን ኢሳት በዛሬዉ ዜናዉ እንደሚከተለዉ ዘግቦታል።
ኅዳር ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአርበኞች ግንቦት7 የሰሜን ጎንደር አስተባባሪ እንደገለጹት፣ አባሎቻቸው በሰሜን ጎንደር በተለያዩ አካባቢዎች ለወራት ሲደራጁና ሲያደራጁ ከቆዩ በሁዋላ፣ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ወታደራዊ ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው። በተለይ ከትናንት ጀምሮ በቃፍታ ሁመራ እና በአከር አካባቢ ከፍተኛ ውጊያ እያካሄደ መሆኑንም ተናግረዋል።

Friday, November 18, 2016

ትንሳኤ ራዲዮ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ራዲዮ የስርጭት ሞገዶች ላይ የሚተላለፍ ነጻ ራዲዮ ነውTinsae Radio Nov 18 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ፡፡ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡ November 18, 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 07 ቀን 2009 ዓ.ም ከትናነት ወዲያ ቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይ ነብሪ የተባለ ቦታ ለረጅም ሰአት የፈጀ ውጊያ ያደረገ ሲሆን በወያኔ ሰራዊት ላይም ብዛት ያለው ሙትና ቁስለኛ እንዳስቆጠረ ከስፍራው አርበኛ ታጋዩ ሪፖርተራችን ካደረሰን ዘገባ ለማወቅ ተችሏል፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በትናንትናው ዕለትም ቃፍታ ሁመራ ርዋሳ አካባቢ ልዩ ስሙ ማይጐነጥ የተባለ ቦታ ተመሳሳይ ጥቃት የፈፀመ መሆኑ የታወቀ ሲሆን ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ሰአትም ውጊያው የቀጠለ መሆኑ ሲታወቅ የአርበኞች ግንቦት 7 የተገኘውን ወታደራዊ ድል በአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ በእሁድ ዜና እወጃችን ላይ ዝርዝሩን ይዘን የምንቀርብ መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት እስከ አሁን ባደረገው እንቅስቃሴ የአካባቢው ነዋሪ ከጐኑ የተሰለፈ መሆኑን ያሳወቀው ሪፖርተራችን፤ በአካባቢው ያለው የወያኔው ሚሊሽያ ኃይልም ከወንድሞቻችን ጋር ውጊያ አንገጥምም በማለት እንዳመፁና ብዛት ያላቸው የሚሊሽያ አባላትም ከአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጐን መሰለፋቸውንም ዘግቧል፡
ag7

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ




የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ፡፡ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡
**********************
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 07 ቀን 2009 ዓ.ም ከትናነት ወዲያ ቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይ ነብሪ የተባለ ቦታ ለረጅም ሰአት የፈጀ ውጊያ ያደረገ ሲሆን በወያኔ ሰራዊት ላይም ብዛት ያለው ሙትና ቁስለኛ እንዳስቆጠረ ከስፍራው አርበኛ ታጋዩ ሪፖርተራችን ካደረሰን ዘገባ ለማወቅ ተችሏል፡፡ 
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በትናንትናው ዕለትም ቃፍታ ሁመራ ርዋሳ አካባቢ ልዩ ስሙ ማይጐነጥ የተባለ ቦታ ተመሳሳይ ጥቃት የፈፀመ መሆኑ የታወቀ ሲሆን ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ሰአትም ውጊያው የቀጠለ መሆኑ ሲታወቅ የአርበኞች ግንቦት 7 የተገኘውን ወታደራዊ ድል በአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ በእሁድ ዜና እወጃችን ላይ ዝርዝሩን ይዘን የምንቀርብ መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት እስከ አሁን ባደረገው እንቅስቃሴ የአካባቢው ነዋሪ ከጐኑ የተሰለፈ መሆኑን ያሳወቀው ሪፖርተራችን፤ በአካባቢው ያለው የወያኔው ሚሊሽያ ኃይልም ከወንድሞቻችን ጋር ውጊያ አንገጥምም በማለት እንዳመፁና ብዛት ያላቸው የሚሊሽያ አባላትም ከአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጐን መሰለፋቸውንም ዘግቧል፡፡

ዋናው ትኩረት Abebe Gellaw


ወያኔ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሽፋን በመላው ኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሞና አማራ ክልሎች መጠነ ሰፊ አፈና፣ ሰቆቃ፣ ዝርፊያና ግድያ በመፈጸም ላይ ይገኛል። ይህንን ሃቅ ዘንግተን የምናደርገው አላስፈላጊ የቃላት ልውውጥ ውጤቱ ለወያኔ እፎይታን ለህዝባችን ደግሞ ቅስም ከመስበር ያለፈ ምንም ፋይዳ እንደሌለው ሁላችንም ቆም ብለን ማሰብ ይገባናል። ስለሆነም ሙሉ ትኩረታችን ወያኔ ላይ ይሁን።
ለነጻነት እንታገላለን ብለን የተንሳን ሁሉ አላስፈላጊ ጉዳዮችን ሁሉ ችላ ብለን ዋነኛው የጋራ ጠላችን ላይ እናተኩር። ሁላችንም ለወሳኙ ትግል እንነሳ። ወያኔ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ያወጀውና በቀውስ የሚናወጠው በብዙ ንጹሃን ሰማእታት መስዋእትነት መሆንኑ ሳንዘነጋ ለፋሺስቶች ፋታ አንስጣቸው።
አላማ ላለለው ስድብ ጉዳት አያደርስም። የሚጎዳን በህዝባችን ላይ ዘውትር የሚርከፈከፈው ጥይት ነው። እንኳን ለሚሰድቡን ለሚመርቁን መልስ መስጠቱን ትተን ትግሉን በአንድነት እና በጽናት ከዳር ለማድረስ ሁላችንም በጽናት እንታገል። ብዙ የህዝብ ልጆች የተሰውለትን አላማ አንዘንጋ።
በዚሁ አጋጣሚ በተለያየ ጊዚያት ምክርና ማበረታቻ ለለገሳችሁን ወገኖቻቸን ሁሉ ምስጋና ማቅረብ እወዳለሁ። ጠንካራ ጎናችንን እያጎለበትን ድክመታችንን እያረምን ትግላችንን በጽናት እንቀጥላለን። ህዝባዊ አደራን ለመወጣት ቃላችንን አናጥፍም!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!Bilderesultat for abebe gelaw

Thursday, November 17, 2016

በኢንተርኔት አፈና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆነች ።


ኅዳር ፰ (ስምንትቀን ፳፻ / ኢሳት ዜና :Bilderesultat for እንተርኔት በኢትዮጵያ- በዜጎቻቸው ላይ አፈና በማድረግ የመረጃ እቀባ ከሚያደርጉ አገራት ውስጥ ቻይና፣ ሶሪያ እና ኢራንን በመከተል ኢትዮጵያ በዓለም አራተኛ፣ በአፍሪካ ደግሞ በአንደኝኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ፍሪደም ሃውስ አስታውቋል። በኢንተርኔት ስርጭት ሁዋላ ቀር የሆነችው ኢትዮጵያ በኢንተርኔት ተጠቃሚ ዜጎቿ ላይ በምታደርገው እቀባዎችና አፈናዎች ግን ቀዳሚ ሆናለች ብሎአል።
አንድ ዓመት ያስቆጠረውን የኢትዮጵያን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ በመላው ኢትዮጵያ የሚታየው የኢንተርኔት ስርጭአፈና ይበልጥ ተጠናክሮ መቀጠሉን ጥናቱ አትቷል። በኦሎምፒክ የማራቶን ሩጫ ውድድር የብር ሜዳሊያ ተሸላሚው አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ እጆቹን በማጣመር በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ለዓለም ሕዝብ እንዲታወቅ ካደረገ ወዲህ፣ የኢትዮጵያ ባላስልጣናት ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማውጣት የኢንተርኔት አገልግሎቶችን በመዝጋት አፈናውን ይበልጥ አጠናክረውታል። አገዛዙ የሞባይል ኢንተርኔት፣ ፌስቡክ፣ ዋትስ አፕ እና ቫይበርን የመሳሰሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ጨምሮ የባህርማዶ መገናኛ ብዙሃንን ሙሉ ለሙሉ ዝግ ማድረጉንም ሪፖርቱ አመልክቷል።

ESAT DC Morning News Thur 17 Nov 2016

የአርበኞች ግንቦት7 ሃይል ከህወሃት/ኢህአዴግ ወታደሮች ጋር በቀብትያ ሁመራ እና አጎራባች ቀበሌዎች እየተዋጋ ነው


ኅዳር ፰ (ስምንትቀን ፳፻ / ኢሳት ዜና :- የአርበኞች ግንቦት7 የሰሜን ጎንደር አስተባባሪ እንደገለጹት፣ አባሎቻቸው በሰሜን ጎንደር በተለያዩ አካባቢዎች ለወራት ሲደራጁና ሲያደራጁ ከቆዩ በሁዋላ፣ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ወታደራዊ ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው። በተለይ ከትናንት ጀምሮ በቃፍታ ሁመራ እና በአከር አካባቢ ከፍተኛ ውጊያ እያካሄደ መሆኑንም ተናግረዋል።

Patriotic Ginbot 7 rebel groups advanced against Ethiopian government troops in the outskirts of Gonder

Abbay Media News
Surafel Asrat 
Patriotic Ginbot 7 movement for unity and democracy an organization which is led by Berhanu Nega, a former Bucknell University professor turned to rebels leader, claimed that the military wing of the movement have advanced against the Ethiopian government troops in the area of Gonder.

BREAKING Ethiopia: Reports of gun battle in north Gondar

(November 17, 2016)ginbot-7-army
Reports say there has been heavy fighting between regime soldiers and freedom fighters in Kafta, Humera in north Gondar.
Representatives of the Patriotic Ginbot 7 in north Gondar, an armed group based in neighboring Eritrea fighting the regime in Ethiopia, say the group has been attacking regime forces in north Gondar for the last one week. Patriotic Ginbot 7 also said it is also operating in various corners in the country.

መረጃ


ተጨማሪ መረጃ
የአርበኞች ግንቦት7 ሃይል ከህወሃት/ኢህአዴግ ወታደሮች ጋር ከፍተኛ ውጊያ ሲያደርግ ውሎ ከርሰሌት በምትባለው ቦታ የሚገኘውን አደባይ ተራራን መቆጣጠሩን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመልክቷል።

አሁን የደረሰን መረጃ ESAT



በአርበኞች ግንቦት7 የህዝባዊ እምቢተኝነት አባላትና በህወሃት/ኢህአዴግ ወታደሮች መካከል በቃፍታ ሁመራ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ ነው። የአርበኞች ግንቦት7 የሰሜን ጎንደር አስተባባሪዎች ንቅናቄው ለአንድ ሳምንት በተለያዩ አካባቢዎች ጥቃት ሲፈጽም መቆየቱን እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ በተለያዩ አካባቢዎች እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል። ዝርዝር ዘገባውን በምሽት ዝግጅት ይዘን እንቀርባለን።

ሲፒጂ ኢትዮጵያን በአስቸኳይ ጋዜጠኞችን እንድትፈታ ጠየቀ

አባይ ሚዲያ ዜና
ናትናኤል ኃይለማርያም

ለጋዜጠኞች ጥበቃ የሚሰጠዉ አለም አቀፍ ድርጅት ሕዉሐት እያደረግ ያለዉን ጋዜጠኞችን የማፈንና የማሰር የማሳደድ እንዲሁም የመግደል ድርጊቱን እንዲያቆምና ያሰራቸዉን ጋዜጠኞችን በአስቸኳይ እንዲፈታ ይኸዉ አለም አቀፍ ድርጅት ጠየቀ።

ESAT Menalesh Meti, Open Mic on Ethiopia Oslo Norway 16 11 2106

Wednesday, November 16, 2016

አንድ አባት ሦስት ልጆች እንደተገደለባቸው ገለፁ

“እኔ ገጠር ተቀምጬ ልጆቼን ከተማ ነበር የማኖራቸው፡፡ በታጣቂዎች መገደላቸውን ሰምቼ ወደ ሚኖሩበት ከተማ ስሄድ የሦስቱንም ወንድ ልጆቼን አስከሬን ደጄ ላይ ወድቆ አገኘሁት” - አቶ ጀማል ሁሴን ለአሜሪካ ድምፅ ከተናገሩት የተወሰደ ነው፡፡ፎቶ ፋይል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ አርሲ ዞን ውስጥ በሽርካ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ አቶ ጀማል ሁሴን የተባሉ ግለሰብ ሦስት ልጆቻቸው በታጣቂዎች እንደተገደሉባቸው ለአሜሪካ ድምጽ አፋን ኦሮሞ ዝግጅት ክፍል ገለጹ።

የድንገተኛ አዋጁን ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እየታሰሩ ይገኛሉ።

በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ተስፋፍቶ የነበረውንና በዋና ከተማዋ በአዲስ አበባ ባሉ አቅራቢያ ከተሞች ተከስቶ የነበረውን ህዝባዊ አመፅ ለማብረድ መንግስት መስከረም 29፣2009 ዓ.ም ያወጣውን የድንገተኛ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት በፖሊስ ከያሉበት እየታደኑ እስር ቤት መግባታቸውን የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህን ተከትሎ በቅርቡ የሰማያዊ ፓርቲ የሴቶች ጉዳይ ሃላፊ ሆና የተመረጠችው ወጣት ብሌን መስፍን፣ የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ሰብሳቢ ይድነቃቸው ከበደ፣ እንዲሁም በ2007 ዓ.ም ምርጫ ሰማያዊ ፓርቲን ወክሎ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ የነበረው እያስጴድ ተስፋዬ ከያሉበት ተይዘው በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች ይገኛሉ። የቀድሞው አንድነትና ፍትህ ፓርቲ የኦዲትና ኢንስፔክሽን ሀላፊ እንዲሁም የምክር ቤት አባል የነበረው ዳዊት ተሰማም በእስር ላይ ይገኛል። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ደግሞ የዞን9ኙ ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ ይህንን ዝርዝር ተቀላቅሏል፡፡ በፍቃዱ ለአሜሪካን ድምጽ ሬዲዮ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስመልክቶ የሰጠውን አስተያየት ተከትሎ በኮማንድ ፓስቱ ትፈለጋለህ በመባል ለእስር የበቃው
  – የሰማያዊ ፓርቲዋ ብሌን መስፍን በተፈታች በሰአታት ልዩነት ውስጥ ዳግም በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ ውላለች። እያስጴድ ተስፋዬና ይድነቃቸው ከበደ እና በፍቃዱ ሃይሉ ፍርድ ቤት አልቀረቡም
የሰማያዊ ፓርቲ የሴቶች ጉዳይ ሃላፊ ሆና የተሾመችው ብሌን

Ethiopia: A member of Parliament found dead at her office


adise-zeleke
Adisie Zeleke
ESAT News (November 16, 2016)
A member of the Ethiopian House of People’s Representatives was found dead at her office on Tuesday. The burial of Adisie Zeleke was conducted on Wednesday in the city of Bahir Dar.
Zeleke, 48, represents the Amhara region and her party, the Amhara National Democratic Movement (ANDM), is one of the four parties forming the coalition, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF).
ESAT’s sources said the death of the MP, who was one of the critic of the government at the Parliament especially regarding the recent declaration of the state of emergency, was suspicious.
Members of the ANDM at the House have reportedly objected to the martial law, which was declared after a yearlong uprising in the Amhara and Oromo regions that shook the tyrannical regime to the core.
Her body was rushed to Bahir Dar without undergoing postmortem examination in Addis Ababa, one of the two places in the country where such examination is available.
Zeleke worked at various departments in the Amhara region before she became a member of parliament in 2015.
Several members of the ANDM have died in mysterious circumstances in the past. ESAT has documented at least ten suspicious deaths of members of the ANDM.
Zeleke, a widow, is survived by two children.

የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አዲስ ቃለምልልስ – “የለውጥ ጅማሮ ማለት አሮጌ ካድሬ አንስቶ አዲስ መሾም አይደለም”

የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አዲስ ቃለምልልስ – “የለውጥ ጅማሮ ማለት አሮጌ ካድሬ አንስቶ አዲስ መሾም አይደለም”

Tuesday, November 15, 2016

Breaking News: Ethiopian Parliamentarian Member murdered in her office.

Abbay Media News
Surafel Asrat

Ethiopian rubber stamps parliamentarian member, Ms. Addisie Zeleke, got killed while she is in her office in Addis Ababa, Ethiopia. As we published this news, the cause of her murder and whoever responsible for this act is unknown. Ms. Zeleke represents Bahir Dar in the House of Representatives and well known for her sharp criticism against the dictatorial Ethiopian government’s treatment of the Amhara people.

ለበፍቃዱ እስር ምክኒያት ለአሜሪካ ድምጽ የሰጠው ቃለምልልስ ነው ተባለ

አርብ ሕዳር 2 /1909 በደጋሚ የታሰረው የዞን ዘጠኝ የኢንተርኔት አምደኛ በፍቃዱ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን ለማስፈፀም በተቋቋመው ኮማንድ ፖስት እዝ ስር እንደሚገኘና የታሰረውም ለአሜሪካ ድምጽ በሰጠው ቃለምልልስ “የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ በሕዝቡ ላይ ጫና ያሳድራል” የሚል ይዘት ያለው ንግግር አድርገሃል ተበሎ እንደሆነ ለጠበቃውና ሊጠይቁት ለሄዱ ሰዎች መናገሩ ታውቋል
የዛሬ ዓመት ከእስር የተለቀቀው የዞን ዘጠኝ የኢንተርኔት የጡመራ መድርክ አምደኛና የውይይት መጽሔት አዘጋጅ በፍቃዱ ኃይሉ በድጋሚ ከታሰረ ዛሬ አራተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። በፍቃዱ ኃይሉ አርብ ዕለት በአዲስ አበባ በተለምዶ ፈረንሳይ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ከሚገኘው የቤተሰቦቹ መኖሪያ ቤት ተወስዶ በአቅራቢያው ወደነበረው ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ የነበረ ሲሆን አሁን የዛኑ ዕለት ወደ ተዛወረበት የየካ ክፍለ ከተማ ማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ስር እንደሚገኝ ጠበቃው አቶ አመሐ መኮንን ተናግረዋል።

የዞን ዘጠኝ ጦማሪ እንዲለቀቅ አለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ጠየቀ

Bilderesultat for በፍቃዱ ኃይሉዞን ዘጠኝ በሚል ስያሜ ከሚታወቁት የድረ-ገጽ ጸሐፍት መካከል በፍቃዱ ኃይሉ በድጋሚ መታሰር እንዳሳሰበዉ ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት «RSF» ዛሬ አስታወቀ። በፈቃዱ ኃይሉ ከሕዳር ሁለት ጀምሮ እስር ላይ እንደሚገኝ የገለፀዉ ድርጅቱ በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ ከመስከረም 29 ጀምሮ የመረጃ ነጻነት ከድሮዉi ይበልጥ መደፍለቁን ገልጾአል።

በእንቀሽ በወታደሮችና ራሳቸውን ባደራጁ ሃይሎች መካከል ያለው ፍጥጫ እንደቀጠለ ነው።


Bilderesultat for የጎንደር ግጭትኅዳር ፭ (አምስትቀን ፳፻ / ኢሳት ዜና :- በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ እንቃሽ አካባቢ ራሳቸውን ያደራጁ የነጻነት ሃይሎች ከአገዛዙ ወታደሮች ጋር ለሳምንት የዘለቀው ፍጥጫ ዛሬም ቀጥሎአል። የቡድኑ አስተባባሪ ለኢሳት እንደገለጸው፣ ቀደም ብሎ ተደርጎ በነበረው የተኩስ ልውጥ በአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል። ምንም እንኳ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች አካባቢውን ከበው በመጠባበቅ ላይ ቢሆንም፣ ጫካ የገቡት ሃይሎች አሁንም በጥሩ የጥንካሬ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል። አገዛዙ በሃይማኖት አባቶች በኩል እጃችንን እንድንሰጥ ጥረት  ቢያደርግም፣ እኛ ግን የሚደርስብንን ስለምናውቅ እጅ ለመስጠት ፍለጎቱ የለንም ብለዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሁለንተናዊ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው አስተባባሪው ጥሪ አቅርበዋል።
በሌላ በኩል በርካታ ቁስለኛ የስርዓቱ ወታደሮች በጎንደር ሆስፒታል  ህክምና እየተደረገላቸው ነው፡፡ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል በአገዛዙ ወታደሮችና በእያካባቢው እየተደራጁ በሚታገሉ የነጻነት ሃይሎች መካከል በየጊዜው የተኩስ ለውውጥ እንደሚካሄድ የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።

Ogaden Liberation Front Soldiers said attacked Ethiopian Soldiers

Abbay Media News
Girma Molla

The Ogaden Liberation Front, Halga branch, revealed, on Hidar 5, 2009, it attacked Ethiopian Government soldiers in guerrilla fighting who caused unimaginable suffering and harassment on villagers at Duhuhun District. The Front’s military branch also indicated that they have killed 5 and wounded 7 regime’s soldiers whom it believes have did forceful raping, biting and mass imprisonment on villagers.