Wednesday, November 30, 2016

“ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ” – ሊታይ የሚገባው የቆሞስ አባ ገ/ሚካኤል መልዕክት

(ዘ-ሐበሻ) ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር እና የጎንደር ሕብረት በሚኒሶታ ያዘጋጁት ሕዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰብ ባለፈው ቅዳሜ በሚኒሶታ ተደርጎ ነበር:: በዚህ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የተገኙት የሚኒሶታው የቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ገብረሚካኤል “ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ::ጦርነት የሚበረታታ ነገር ባይሆንም ሕዝቡ ለነጻነቱ ወርቁን ሸጦ እንዲሁም እግዚአብሔር የሰጠውን ገንዘብ በመስጠት ትግሉን ሊረዳ ይገባል…” ብለዋል:: ቭዲዮውን ይመልከቱት::
“ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ” – ሊታይ የሚገባው የቆሞስ አባ ገብረሚካኤል መልዕክት

No comments:

Post a Comment