Thursday, November 3, 2016

ታች አርማጭሆ ሙሴባምብ የዳሽን ቢራ የጫነ መኪና ነደደ

ከጎንደር ዳሽቢራ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ሙሴ ባንብ ላይ በህዝብ መቃጠሉን ኢሳት በዛሬዉ ዜናዉ ገለጸ፡፡ ኢሳት የተለያዩ የመረጃ ምንጮቹ እንዳረጋገጡለት  የጭነት ተሽከርካሪዉን ጨምሮ ሌላ አንድ መኪና በሕዝቡ በተወሰደ እርምጃ ተቃጥሏል።በአካባቢዉ ከፍተኛ ተኩስ እንደነበረም  ያገኘዉ መረጃ በተጨማሪ አመላክቷል። ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ በአስቸኳይ የጊዜ አዋጁ ሊገታ አለመቻሉን እና እዚህም እዚያም እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆናቸዉንም በዛሬዉ ዜናዉ ገልጿል። ወያኔን ሕዝቡ እኛም ቤት እሳት አለ እያለዉ ነዉ።

No comments:

Post a Comment