Thursday, November 17, 2016

አሁን የደረሰን መረጃ ESAT



በአርበኞች ግንቦት7 የህዝባዊ እምቢተኝነት አባላትና በህወሃት/ኢህአዴግ ወታደሮች መካከል በቃፍታ ሁመራ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ ነው። የአርበኞች ግንቦት7 የሰሜን ጎንደር አስተባባሪዎች ንቅናቄው ለአንድ ሳምንት በተለያዩ አካባቢዎች ጥቃት ሲፈጽም መቆየቱን እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ በተለያዩ አካባቢዎች እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል። ዝርዝር ዘገባውን በምሽት ዝግጅት ይዘን እንቀርባለን።

No comments:

Post a Comment