Alt + F ፋይል (እያከናወንነው በምንገኘው ፕሮግራም ላይ የፋይል አማራጭ)
Alt + E ኢዲት
Alt + Tab የከፈትናቸውን ከሁለት በላይ ፕሮግራሞች ለመመልከት እና ወዳሻን ለማምራት
F1 ማንኛውንም እርዳታ ለማግኘት
F2 የተመረጠ ፋይልን ስም ለመቀየር
F5 ወይንም Ctrl + Shift + R ሪፍሬሽ ለማድረግ
F6 ወይም Alt + D የድረ ገፅ አድራሻ መፃፊያ ስፍራን በአጭሩ ለማግኘት
Ctrl + T አዲስ ታብ ለመክፈት
Ctrl + W የተከፈቱ ታቦችን ለመዝጋት
Ctrl + Page Up ወይም Ctrl + Page Down ከአንዱ ታብ ወደ ሌላ ታብ ለመሄድ
Ctrl + Shift + T በቅርቡ የዘጋናቸውን ታቦች እንደገና ለመክፈት
Ctrl + A ሙሉ ፅሁፍ ለመምረጥ
Ctrl + B የተመረጠውን ፅሁፍ ለማድመቅ አልያም ከዚህ ቀደም ያስቀመጥናቸውን የድረ ገጽ አድራሻዎች ለማግኘት
Ctrl + I የተመረጠውን ፅሁፍ ኢታሊክ ለማድረግ
Ctrl + U የተመረጠውን ፅሁፍ ከስሩ መስመር እንዲጨመርበት
Ctrl + D + Enter ጠቃሚ ድረ ገፆችን ለሌላ ጊዜ ለማስቀመጥ ወይም ቡክማርክ ለማድረግ
Ctrl + F የፍለጋ ሳጥን (find window) ለመክፈት
Ctrl + S ሴቭ ለማድረግ
Ctrl + X ወይም Shift + Del የመረጥነውን ቆርጠን (ከት) አድርገን ወደ ሌላ ለመውሰድ
Ctrl + C የመረጥነውን ኮፒ ለማድረግ
Ctrl + V ወይም Shift + Ins የመረጥነውን ፔስት ለማድረግ
Ctrl + K የመረጥነውን (ሰሌክት) ያደረግነውን ነገር ከድረ ገፅ አድራሻ ጋር ለማዋደድ
Ctrl + P ፕሪንት ለማዘዝ
Home ወደመጀመሪያው ገፅ ወይም መስመር ለመመለስ
End ወደ መጨረሻው ገፅ ወይም መስመር ለማምራት
Ctrl + Esc የስታርት ሜኑ ለመክፈት
Ctrl + Shift + Esc የዊንዶው ታስክ ማናጀርን ለመክፈት
Alt + F4 እየተጠቀምንበት ያለን ዊንዶው ለመዝጋት
No comments:
Post a Comment