የአማራ ሕዝብ በአማራነቱ ራሱን አደራጅቶ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም ተባለ፣ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ኤርትራ በወታደራዊ ስልጠና መቆየቱንና ችግር እንዳላገኘው ገለጸ፣የወልቃይት ነዋሪዎች የማነነት ጥያቄ በቀላሉ እልባት እንደማያገኝ ተገለጸ
<… ተስፋሁን ሞተም ሆነ ሌላ ስለኔ የተባለውን አልሰማሁም።ኤርትራ ከገባሁ ጀምሮ ችግር አላገኘኝም እንቅፋትም መቶኝ አያውቅም ስራ ላይ ነበርኩ ስልጠና ላይ የተለያየ ግዳጅ ላይ ነበርኩ።ምንም አልሰማሁም። በአገር ቤት ያለውን አሁን በጎንደር ያለውን ግን እሰማለሁ እንከታተላለን። … > ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ የቀድሞ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ስለሱ በኤርትራ ሞቷል ወይ ታስሯል ስለሚባለው ኤርትራ ደውለን በቀጠሮ ሰሞኑን ባነጋገርነው ወቅት ከተናገረው (ሙሉውን ያዳምጡ)
http://www.hiberradio.com/archives/2089<…ቤተ አማራ በህቡ ይቋቋም እንጂ በአገር ቤትም መሬት ላይ አማራውን ለማደራጀት ይሰራል።አማራው ጠላት ብሎ የሚያጠቃውን የሚገለውን ሕወሓትን መታገልራሱን ከጥቃት መከላከል የሚችለው በአማራነቱ ሲደራጅ በአማራ ብሄርተኝነቱ ሲታጠቅ ብቻ ነው ።በኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ እንደምታየው አማራው ጋር የጠነከረየአማራ ብሄርተኝነት ቢኖር ኖሮ ዛሬ በጎንደር የምታየው ተቃውሞ በቀላሉ ወደሌሎች አካባቢ በፍጥነት ማድረስ ይቻል ነበር ዛሬም አማራው ሕወሓት መታገልየሚችለው በአማራነቱ በአንድ ላይ ሲነሳ ነው…ሕወሓት ከ1967 ጀምሮ አማራ ጠላቴነው ይበል እንጂ የአማራ ሕዝብ የትግራይ ወገኑንም ሆነ ሌላውን አይጠላም።እኛ ማንም ሕዝብ ጠላት ነው አንልም በአማራ ላይ የተነሳ በአማራ ማንነት ላይ የዘመተው ሕወሓት ግን ጠላታችን ነው…> አቶ መሳፍንት ባዘዘው የቤተ አማራ ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ስለ ቤተ አማራና ስለ ወቅታዊው የጎንደር ሕዝባዊ እምቢተኝነት ተጠይቆ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ክፍል አንድንያዳምጡት)
ሰሞኑን በጥቁር አሚሪካኖች እና በነጭ ፖሊሶች መካከል የተከሰተው ተቃርኖ ከኢትዮጵያዊ(ጥቁር) ቤተሰብ ትወልዶ በነጭ አሳዳጊዎቹ እቅፍ እያደገ ለሚገኘውኢትዮጵያዊው ጨቅላ ያለው አንድምታ ሲቃኝ፣“ወደፊት ፖሊስ ሆኜ ማህበረሰቡን ማገለገል ጽኑ ምኞቴ ነው “ኢትዮጵያዊው የ6 እመት ህጻን (ልዩ ዘገባ)
ሌሎችም አሉን
ዜናዎቻችን
ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ኤርትራ በወታደራዊ ስልጠና መቆየቱንና ችግር እንዳላገኘው ገለጸ
የአማራ ሕዝብ በአማራነቱ ራሱን አደራጅቶ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም ተባለ
የትግርይ ክልል በ34ቱ የወልቃይት አማሮች ላይ የብሄር ማንነታቸውን በመናገራቸው ጭምር ከሰሰ
የብአዴን መሪዎች ጎራ ለይተው ቆመዋል የእነ አለምንህ መኮንን ቡድን ለሕወሓት ታማኝነቱን ለማረጋገጥ ሩጫ ላይ መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ከ11 የግብጽ የመደሃኒት አምራቶች ጋር የነበራት ግንኙነትን አቋረጠች
የወልቃይት ነዋሪዎች የማነነት ጥያቄ እንዴት ኣልባት ማግኘት እንደሚችል አንድ የህግ እና የህገ መንግስት ምሁር ምክራቸውን ለገሱ
የሰብአዊ መብት ትሟጋቾች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው የፖለቲካ ፍጥጫ ወደ ማያባራ ደረጃ እንዳይሸጋገር ሰጋታቸውን ገለጹ፣
የአለማችን ቱጃሩ ቢልጊት ኢህአዲግ በዘጎቹ ላይ የሚያድረሰውን የመረጃ የማግኘት መብት አፈናን ከማወገዝ ተቆጠቡ
የአሜሪካኖች የፕ/ዊ ተፎካካሪዎች ሰሞነኛ ሹመት እና ፍትጊያ አይሏል፡ ሂለሪ ክሊንተን ስፓነሽ ተናጋሪው ሲናተርን ምክትላቸው አደርገው ሾሙ” ሁላችሁምእንኳን ወደ አገራቸን በደህና መጣችሁ፣ አሜሪካ የሁላችን አገር ናት “እጩ ም/ል የዲሞክርት ፕሬዘዳንት ቲም ኬይን
ከዶሮዎች ሰውነት የሚወጣው ጠረን ለወባ በሽታ ፍቱን መደሃኒት መሆኑን ሳይንሲስቶች ኢትዮጵያ ውስጥ አረጋገጡ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radioወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።
No comments:
Post a Comment