Sunday, July 24, 2016

የድረሱልኝ ጥሪ ===========



እኔ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ሄውቴ በመኖረ እና ባለመኖ መካከል ትገኛለች ሁኖም ግን ሙላ አማራ ህዝብ ሆይ እንደ ሚታወቀ ትግሬዎች አንተ ትግሬ ነኝ ብለህ እመን እንጅ ሁለት ሚልየን ተኩል ብር እንስጥህ ብለውኝ ማንነት በብር አይቀየርም አማራነኝ በማለቴ በስሜን ጎንደር ሀምሌ 4 2008 በወያኔ ታጣቂዎች የደረሰብነን በደል እና አሰቃቂ አሳፋሪ ድርጊት ተፈፀመብን አሁንም እኔ ልወጣ ላልወጣ እችላለሁ አደራየን ግን እንድትጠብቁ ሀገሬ ጠገዴ አርማጭሆ ወልቃይት ሁሉም አማራ ህዝብ አላማችን ተባብረን ከዳር ለማድረስ ሁላችንም ተግተን ልንቀሳቀስ ይገባናል የኔ ሄዎት በመኖር እና ባለመኖር መካከል ናት ሁሉ ያአማራ ህዝብ ከተባበራቹህ ሄወቴን ማትረፍ ምትችሉ መሆኑን ባልተርፍምአላማችን ከዳር ለማድረስ ሁሉም ያአማራ ህዝብ ቆርጦ ለነፃነቱ እንዲነሳ ስል መልክቴን እና አደራየን አስተላልፍ አለሁ ማንነት ክብር ነው

No comments:

Post a Comment