የኢ/ያን የምድርሲኦል፣ክዋዙሉ-ናታል ግዛት፣ ደርባን
የምታዩት፣ ነገር፣ ለማመን፣ ፍፁም፣ ይከብዳል፣ ከመንገድ፣ ዳር፣ ቁመው፣ አልያም፣ በነጮች፣ መኪና፣ ውስጥ ሆነው፣ ሲያዩት፣ ትልቅ ሲነማ፣ ውስጥ፣ ገብተው፣ የሆረር፣ ፊልም፣ የሚያዩት፣ ሊመስሎት፣ ይችላል፣ አሊያም፣ ስምንተኛው ሺ፣ የምፀአት፣ ዘመን፣ የደረሰ፣ ሊመስሎት፣ ይችላል! በደቡብ፣ አፍሪካ፣ የክዋዙሉ-ናታል ግዛት፣ ደርባንና፣ አከባቢዋ፣ በጨቅላ ህፃናት፣ በእርጉዞች፣ በወጣቶችና በሁሉም፣ ጥቁር፣የውጭ፣ዜጎች፣ እየደረሰ፣ ያለው፣ ሰቆቃ! ከነዚህ፣ውስጥ ታድያ፣ በአመዛኙ፣ ኢ/ያን፣ ናቸው!
ኢ/ያን፣ ወገን፣ የላቸውም፣ ሀገር፣ የላቸውም፣ መንግስት፣ የላቸውም! ያቺ፣ በቅጡ፣ ያልበሰለች፣ ሱማሊያ፣ ዜጎችዋ፣ለማዳን፣ አስፈላጊውን፣ ሁሉ፣ እያደረገች፣ ነው! የናይጀርያ፣ መንግስት፣ በደቡብ፣ አፍሪካ፣ የሚገኙ፣ ዜጎች፣ ከጥቃት፣ ለማዳን፣ ያልሞከረው፣ ነገር፣ የለም! ቢያንስ፣ በግብረሰናይ፣ ድርጅቶችና በየኢምባሲው፣ እንዲጠሉሉና እርስ በራሳቸው፣ ተደራጅተው፣ ጥቃቱ፣ እንዲከላከሉ፣ ድጋፍ፣ አድርገዋል! የዚምባዌ፣ የሞዛምቢክ፣ የኮንጎ(DRC) ወዘተ፣ መግለጫዎች፣ በማውጣት፣ በደቡብ፣ አፍሪካ፣ መንግስት፣ላይ ጫና ለማሳረፍ፣ መኩረዋል! የኢ/ያ መንግስት?፣ ግን፣ እንስካሁን፣ ያደረገው፣ ነገር፣ የለም! በአብዛኛው፣ የጥቃቱ፣ ሰለባዎች፣ ኢ/ያውን፣ ሆነው ሳለ፣ ዝምታን፣ መምረጡ፣ ፍፁም፣ ተቀባይነት፣ ለውም! በጣም ያሳዝናል!
ኢ/ያን በሄዱበት፣ እንደእባብ፣ ይቀጠቀጣሉ፣ በባርያ፣ ስርዓት፣ ያለተፈፀመው፣ ግፍ፣ ይመፀምባቸዋል፣ በሆሊውድ፣ ፊሊም፣ ያልተሠራ፣ የሆረር፣እዚሁ፣ ደርባን ከተማ፣ በቁማቸው፣ ይፈፀማል! እጅግ፣ አሰዛኝ፣ ነው! በሁኑ ሰዓት፣ ደርባን፣ ውስጥ፣ የሚንሳቀስ፣ ኢ/ዊ፣ የለም! ሁሉም፣ ሂወቱ፣ ለማተረፍ፣ ተደብቀዋል! ከተማ፣ ቤት፣ ተከራይተው፣ የሚኖሩ፣ኢ/ያን የዩኒቨርሲቲ፣ ተማሪዎች፣ ወደ፣ ዩኒቨርስቲ፣ መምጣት፣ አልቻሉም፣ ግቢ፣ ውስጥ፣ ያለነው፣ ከተማ፣ ወጥተን፣ ምግብ፣ መግዛት፣ አንችልም! ፍፁም፣ ከምንም፣ ዓይነት፣ እንቅስቃሴ፣ ታግደናል!
ሁሉም፣ የውጪ፣ ሀገር፣ ዜጎች፣ ሀገራችን፣ ለቀው፣ ካልሄዱ፣ በሀይል፣ እናስወጣቸዋለን፣ ብሎ፣ በአደባባይ፣ ያወጀው፣ የክዋዙሉ-ናትል፣ ግዛት፣ ንጉስ ጉድዊል ዚዌልፀኒ፣ ለማግኘት፣ ኢ/ያን ጨምሮ፣ የተወሰኑ፣ የውጭ፣ ሀገር፣ ዜጎች፣ በ ደርባን ስተዴም፣ አከባቢ፣ ተሰባስበዋል! የሠማዩ ንጉስ፣ እንዲረዳቸው፣ እንመኛለን!

No comments:
Post a Comment