Wednesday, August 12, 2015

በጣም የሚያኮሩ የኢትዮጵያ ልጆች የተሰባሰቡባት ሮቸስተር ከተማ 5ኛ ዓመት ኢሳት የእኔ ነው የድጋፍ በተሳካ ሁኔታ አደረጉ - See more at: http://satenaw.com/amharic/archives/9518#sthash.d2fBmJnG.dpuf

11822330_1128899800472256_1497745227931483300_n
  • 176
     
    Share
በጣም የሚያኮሩ የኢትዮጵያ ልጆች የተሰባሰቡባት ሮቸስተር ከተማ፥ በኒውዮርክ ግዛት ምዕራብ ጫፍ የምትገኝ ለካናዳ አጎራባች ከተማ ነች፥
በዚች ከተማና በአካባቢው ባፋሎ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፥ የኢሳትን 5ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢሳት የእኔ ነው የድጋፍ ዝግጅት ባለፈው እሁድ በተሳካ ሁኔታ አደረጉ፦  በዚህ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ፥ ለጨረታ ቀርቦ ከ$23000 US ዶላር በላይ የተሸጠው የጀግና ኢትዮጵያውያን ምስል ይህ ነበር፥
11872274_10154080397475744_3707287400771210362_o
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ፣
ጛዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ዓቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣
ወጣቱ ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው እና ጀግናው የሰላማዊ ትግል ቫምፕዮና ዓንዱዓለም አራጌን የያዘ ምስል ነው፦
ታዳሚው ሁሉም በከፍተኛ ውድድር ተጫውቶ አሻናፊው ወስዶታል፥  

አርቲስት ታማኝ በየነ እና ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ከብዙ ታዳሚዎች ጋር በተገኙበት፤ በቁጥር ትንሽ በተግባራቸው ታላቅ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን አስመሰከሩ።
በእንደዚህ አይነት የኢትዮጵያውያን መልካም ጉባዔ ላይ በመገኘቴም እጅግ እኮራለሁ።
ኢሳት የሕዝብ ዓይንና ጆሮ ነው፥
ኢሳት የእኔም ፣ የአንተም፣ የአንችም፣ የሁላችንም ነው!
ኢሳትን እንርዳ!

- See more at: http://satenaw.com/amharic/archives/9518#sthash.d2fBmJnG.dpuf

No comments:

Post a Comment