Saturday, April 2, 2016

ይድረስ! የጥላሁን ገሠሠን ክብር ታሪክና ዝና ለመሸከም ሁነኛ ትከሻ ላጣሽው ለወ/ሮ ሮማን በዙ

የራስጌ ማስታወሻ፡
ይህን ጽሁፍ እንድጽፍ ክብሪት ሆኖ ያነሳሳኝ ለኳሽ ምክንያት መስፍን በዙ የሚባል ሰው በጥላሁን ገሠሠ ስም በተከፈተ ቴሌቪዥን እየሰራ ያለው ነገር ከአርቲስቱ ሙያዊም ሆነ ግለሰባዊ አመለካከት ጋር የማይገናኝ የመሆኑ እንቆቅልሽ ነበር።
በመሆኑንም እንቆቅልሹን ለመፍታት የሚያግዙ መጠይቆችን አወጣጥቼ አንድ ሁለት እያልኩ ስጓዝ ለመጠይቆቼ የማገኛቸው መልሶች ደግሞ እንደ ክር እየተረተሩ ወደ ቱባው ጉዳይ ወሰዱኝ። ወደ ወይዘሮ ሮማን በዙ!።
እናም ይህን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝን መስፍን በዙን ተውኩና በወይዘሮ ሮማን ላይ አነጣጠርኩ። ዋናው ባለጉዳይ እያለ በጉዳይ አስፈጻሚው ላይ ጊዜ ማጥፋት አልፈለኩም። ጥቂት ከማትባል ጥናትና ክትትል በኋላም እንሆ የጥላሁን ገሠሠን ክብር ዝና ለመሸከም ሁነኛ ትከሻ ላጣሺው ለ “ወሮ ሮማን በዙ”በሚል ርዕስ እጽፍ ዘንድ ብዕሬ ፈቀደ፦በግልባጭም የተወዳጁ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ወዳጅና አፍቃሪ ለሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይድረስልኝ ።Mesfin Bezu
ወይዘሮ ሮማን ፡ በቅድሚያ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ አንቱታን ከመጠቀም ይልቅ “አንቺ” እያልኩ የምጠራሽ በእድሜ ብዙም እንደማንበላለጥ ካለኝ ግንዛቤ እንጂ ከኢትዮጵያዊነት ባህልና ስነ-ምግባር ውጭ በሆነ የማሳነስ ወይም የንቀት ስሜት አለመሆኑን እንድትረጂልኝ እሻለሁ።ይዴረስ! የጥሊሁን ገሠሠን ክብር ታሪክና ዝና ሇመሸከም ሁነኛ ትከሻ ሊጣሽው ሇወ/ሮ ሮማን በዙ! የራስጌ ማስታወሻ፡ ይህን ጽሁፍ እንዴጽፍ ክብሪት ሆኖ ያነሳሳኝ ሇኳሽ ምክንያት መስፍን በዙ የሚባሌ ሰው በጥሊሁን ገሠሠ ስም በተከፈተ ቴላቪዥን እየሰራ ያሇው ነገር ከአርቲስቱ ሙያዊም ሆነ ግሇሰባዊ አመሇካከት ጋር የማይገናኝ የመሆኑ እንቆቅሌሽ ነበር። በመሆኑንም እንቆቅሌሹን ሇመፍታት የሚያግዙ መጠይቆችን አወጣጥቼ አንዴ ሁሇት እያሌኩ ስጓዝ ሇመጠይቆቼ የማገኛቸው መሌሶች ዯግሞ እንዯ ክር እየተረተሩ ወዯ ቱባው ጉዲይ ወሰደኝ። ወዯ ወይዘሮ ሮማን በዙ!። እናም ይህን ጽሁፍ እንዴጽፍ ያነሳሳኝን መስፍን በዙን ተውኩና በወይዘሮ ሮማን ሊይ አነጣጠርኩ። ዋናው ባሇጉዲይ እያሇ በጉዲይ አስፈጻሚው ሊይ ጊዜ ማጥፋት አሌፈሇኩም። ጥቂት ከማትባሌ ጥናትና ክትትሌ በኋሊም እንሆ የጥሊሁን ገሠሠን ክብርና ዝና ሇመሸከም ሁነኛ ትከሻ ሊጣሺው ሇ “ወሮ ሮማን በዙ” በሚሌ ርዕስ እጽፍ ዘንዴ ብዕሬ ፈቀዯ፦በግሌባጭም የተወዲጁ አርቲስት ጥሊሁን ገሠሠ ወዲጅና አፍቃሪ ሇሆነው ኢትዮጵያዊ ሁለ ይዴረስሌኝ ። ወይዘሮ ሮማን ፡ በቅዴሚያ በዚህ ጽሁፍ ውስጥ አንቱታን ከመጠቀም ይሌቅ “አንቺ” እያሌኩ የምጠራሽ በእዴሜ ብዙም እንዯማንበሊሇጥ ካሇኝ ግንዛቤ እንጂ ከኢትዮጵያዊነት ባህሌና ስነ-ምግባር ውጭ በሆነ የማሳነስ ወይም የንቀት ስሜት አሇመሆኑን እንዴትረጂሌኝ እሻሇሁ።
ስቀጠሌም፡ ከሊይ ሇአንባቢያን ባስቀመጥኩት የራስጌ ማስታወሻ እንዯገሇጽኩት የዚህ ጽሁፍ ጽንስ “ቲጂ ቴላቪዥን” አፍቃሪ-ወያኔ የመሆኑን እንቆቅሌሽ ሇመፍታት መነሳቴ ነው። ወንዴምሽ በተወዲጁ አርቲስት ስም በተከፈተ ቴላቪዥን እየሰራ ያሇው ከአርቲስቱ ሙያዊም ሆነ ግሇሰባዊ አመሇካከት ጋር የማይገናኝ መሆኑ በእውነትም ሇአብዛኛው ኢትዮጵ ያዊና አርቲስቱን ሇሚያከብረው ዜጋ ሁለ እንቆቅሌሽ ነበር።ቢያንስ ቢያንስ እስከ ቅርብ ጊዜ ዴረስ። ይህ መሆኑ ያሳሰባቸው ጥቂት የማይባለ ጸሃፊዎች በተሇያዩ ግዚያት ሇወንዴምሽም ሆነ ሊንቺ ምክርና ማሳሰቢያቸውን ጽፈው አንብቢያሇሁ። (ማሳሰቢያ አንዴ) (ማሳሰቢያ ሁሇት) (ማሳሰቢያ ሶስት) ይሁንና ወንዴምሽ ከአሳፋሪ ዴርጊቱ እንዱቆጠብ የተሰጠውን ምክርና ማሳሰቢያ ችሊ ብል ጭራሽ ሃገርና ህዝብ አጥፊ ስራውን አጠናክሮ ቀጥሎሌ፡፤ ሇዚህ ማን አሇብኝነቱ ዋና ጉሌበቱ ዯግሞ አንቺ በመሆንሽ ይህ ጽሁፍ በሳምንት አንዳ በቴላቪዥን መስኮት ብቅ ብል ከሚቀበጣጥር ተቀጣሪ ሰው ይሌቅ “የአርቲስቱ 6ኛ ባሇቤት” የሆንሺውን አንቺን በተጠየቅ ይሞግታሌ። ታዱያ መሌዕክቴ ሇአንባቢም ግሌጽ እንዱሆን ያንቺንና ይህ መሌዕክት በተቀጣሪነቱም ቢሆን የሚመሇከተውን የወንዴምሽን ማንነት ሊስተዋውቅ። ውዴ አንባቢያን ወ/ሮ ሮማን፤ የክቡር አርቲስት ድክተር ጥሊሁን ገሠሠ 6ኛ ሚስት የነበረች፤ በአሁኑ ሰአት ዯግሞ በጥሊሁን ገሠሠ ስም ማሇትም “ቲጂ” ወይም (TG TV) በሚሌ መጠሪያ በአሜሪካን ... ውስጥ የሚገኝ ቴላቪዥን ጣቢያ ባሇንብረት ስትሆን ይህ ቴላቪዥን በወንዴሟ በ...መስፍን በዙ የሚንቀሳቀስና አፍቃሪ-ወያኔ አመሇካከት ያሇው፤ የወያኔን ብጹኡነት የሚሰብክና የሚያራምዴ ነው። ወዯ መሌዕክቴ ሌግባ፦ ወ/ሮ ሮማን ሆይ! ውደና አይተኬው ጥሊሁን ገሠሠ ሇኢትዮጵያና ሇኢትዮጵያ ህዝብ ምን ማሇት እንዯሆነ በስርዓተ ቀብሩ ሊይ ተገኝተሽ ያየሺው ይመስሇኛሌ ። አንቺ ሌትረጂው ያሌቻሌሺው ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ህዝብ ሇጥሊሁን ገሠሠ ምን ማሇት እንዯሆኑ ነው። ይህን ዯግሞ አሇመታዯሌ ሆኖ እንጂ ከማንም በበሇጠ አብረሺው ጎጆ የቀሇሺው (በሜዲሉያ ሰንጠረዥ ውስጥ ያሌገባሽ 6ኛ ሚስቱ ብትሆኚም) ሌታውቂው በተገባ ነበር። አዎ ! ጥሊሁን ሇሃገሩና ሇወገኑ ስሊሇው ፍቅር ጥቂት እንኳ ግንዛቤ ቢኖርሽ ኖሮ ፤ ዛሬ በጥሊሁን ስም ከወንዴምሽ ጋር እየሰራችሁት ያሇው ነገር ሁለ! እሱ ከ14 ዓመት እዴሜው ጀምሮ የዯከመሇትን፤ የቆመሇትን፤ እያሇቀሰ ያዜመሇትን ኢትዮጵያዊነት የሚያጠሇሽ የክህዯት ሥራ መሆኑን ከማሇዲው መረዲት በቻሌሽ ነበር። የጥሊሁን ህዝባዊነትና የቲጂ ቲቪ (TG TV) አቋም ምንና ምን ናቸው? ወ/ሮ ሮማን ሇመሆኑ (TG TV) ብሊችሁ በንጉሱ ስም በከፈታችሁት ቴላቪዥን የሚተሊሇፈው “አፍቃሪ-ወያኔ” የሆነ ዘገባ ከጥሊሁን ገሠሠ ማንነት ጋር ምን ያገናኘዋሌ ነው? እንዯ ግሇሰብ ያሻችሁን መዯገፍም ሆነ መንቀፍ መብታችሁ ነው፡፤ የኢትዮጵያዊው ጥያቄ ሇምን በጥሊሁን ስም በተከፈተ ቴላቪዥን የወያኔን መንግስት ማገሌገሌ ተፈሇገ? የሚሌ ነው። በአርቲስቱ ስም እስከተከፈተ ዴረስ ፕሮግራሙም በእሱውና ሰፋ ካሇም በኢትዮጵያ ሙዚቃና አርቲስቶች ዙሪያ መሆን አይገባውም ነበርን? ቴላቪዥኑ የተቋቋመበት አሊማ ምንዴነው ? በነገራችን ሊይ እንዱሁ ሳስበው፤ ትንሽም ቢሆን ፊዯሌ የቆጠርሽ ይመስሇኛሌና ስሇ ጋዜጠኝነት ሙያ ግንዛቤ እንዯሚኖርሽ እገምታሇሁ። በመሆኑም የወያኔ ባሇስሌጣኖችን ጭራና ደካ እየተከተሇ ሳይጠሩት አቤት፤ ሳይሌኩት ወዳት የሚሇው ወንዴምሽ በቴላቭዥን ጣቢያው በሚያቀርበው ፕሮግራም የምትሸማቀቂ እንጂ የምትኮሪ አይመስሇኝም። ዯግሞስ አሸከርነት ምን ያኮራሌ ብሇሽ ነው? ታዱያ! ወንዴሟ ይህን የሚያሳፍር ስራ ሲሰራ እያየች ዝምታ መምረጧ ሇምንዴነው? ብዬም መጠይቄ አሌቀረም። ባይገርምሽ ይህ ጣጠኛ ጥያቄ ነው ሇመስፍን በዙ የታሰበውን ጽሁፍ አቅጣጫ አስሇውጦ ሊንቺ እንዴጽፍ ያዯረገኝ። መስፍን በዙ! ብዙነው መዘዙ ...ሆነ መሰሇኝ። ስሇዚህ ጉዲይ ወዯ ኋሊ እመሇስበታሇሁ። ከሊይ እንዯገሇጽኩሌሽ ምንም እንኳ የውደ አርቲስት የአንዴ ወቅት ጎጆ ተጋሪ ብትሆኝም እንዯ አሇመታዯሌ ሆኖ ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ህዝብ ሇጥሊሁን ገሠሠ ምን ማሇት እንዯሆኑ የተረዲሽ አይመስሇኝም ። ስሇዚህ ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ህዝብ ሇጥሊሁን ምን ማሇት እንዯሆኑ በመጠኑም ቢሆን ሊመሊክትሽ። ወ/ሮ ሮማን አንቺንና የምትዯግፊውን የወያኔ መንግስት የሚያመሳስሊችሁ አንዴ ነጥብ አሇ። ወያኔዎች የኢትዮጵያ ታሪክ የሚጀምረው እኛ ስሌጣን ከያዝንበት ጊዜ ጀምሮ ነው ሲለ አንቺም የጥሊሁን ታሪክ የሚጀምረው እኔ ካገኘሁት ጊዜ ጀምሮ ነው ማሇትሽ ነው። ወ/ሮ ሮማን ጥሊሁን የቀዴሞውን ሰራዊት ዩኒፎርም ሇብሶ ሰራዊቱን ሇመቀስቀስ ሲሄዴ መንዯፈራ ሊይ በፈንጂ ተመቶ መቁሰለን ታውቂያሇሽ ? ዲሩ ከጥሊሁን ዝና እንጅ ከታሪኩ ምን አሇሽ? ዝና እንጂ ታሪክ አይመነዘር። ቴላቪዥናችሁ ስሇ ህውሃት 40ኛ ዓመት ተጋዴልና ጀግንነት ሲዘክርሌን በአኳያው ዯግሞ የቀዴሞውን ሰራዊት ፋሽሽትነት ሲያውጅሌን እንዯ ባሊቤትነትሽ “ እረ ይሄ ነገር ዯግ አይዯሇም! ከጥሊሁን ገዴሌና ታሪክ ጋር ይጣረሳሌ ” ብሇሽ ማሰብ የተሳነሽ ሇምን ይሆን? ። (ይቅርታ ሇካስ ጥሊሁን ሇናንተ ስም ነው) ይህ ታሊቅ አርቲስት ቀበሮ ጉዴ ጓዴ ዴረስ ገብቶ ያነቃቃውን የኢትዮጵያ ሰራዊት ዛሬ በስሙ በተከፈተ ቴላቪዥን ፋሽሽት ጦር ሲባሌ ማየትና መስማት መንፈስን ያውካሌ። ወሮ ሮማን! ጥሊሁን “አጥንቴም ይከስከስ ዯሜም ይፍሰስሊት፤ እንጂ ሃገሬን ጭራሽ አይዯፍራትም ጠሊት” ያሊት ሃገር ኢትዮጵያ ነች! በዜማው ብቻ ሳይሆን በተግባርም ዯሙን አፍስሶሊታሌ! አጥንቱን ከስክሶሊታሌ! ። ዛሬ ወንዴምሽ ባስነጠሱ ቁጥር መሀረብ የሚቃጣሊቸው ስመ-መንግስት የያዙትን ወንበዳዎች ሇመፋሇም ከዘመተው ጦር ጋር ዘምቶ መንዯፈራ ሊይ ነበር የቆሰሇው። አንቺም ራስሽ በአንዴ ወቅት ኢትዮጵያ ከሚታተመው ቁምነገር ጋዜጣ ጋር ባዯረግሺው ቃሇ ምሌሌስ ፦ “ጥሊሁን የውሌዯት ቦታ ወይም የብሔር ነገር የሚያሳስበው ሰው አሌነበረም፡ ፡ በተሇያዩ ቦታዎች የሆነ ፎርም ሲሞሊ እንኳ ብሔር ሲባሌ ኢትዮጵያዊ ብል ነበር የሚሞሊው፡፡ ጥሊሁን ኢትዮጵያዊ ነው፡፡” (ቃሌ በቃሌ የተወሰዯ) ብሇሽ እንዯነበር አንብቢያሇሁ ፡: በስሙ የከፈትሺው ቴላቪዥን ጣቢያሽ ዯግሞ ዘርን እንጂ ኢትዮጵያዊነት መስማት ሇማይፈሌገው የወያኔ መንግስት አገሌጋይ መሆኑን እንዳት ታስታርቂዋሇሽ?፡: ወ/ሮ ሮማን ጥሊሁን እንዱህም ሲሌ ያዜመው ሇኢትዮጵያ ነው። ሇሀገሬ ስታገሌ ሇዴንበሯ፤ ወዴቂያሇሁ እኔ ከአፈሯ፤ ስሇ ዴሌ ታሪኬ ስታነሱ፤ ቤተሰቦቼን ግን እንዲትረሱ፤ አየሽ..? ወሮ ሮማን! ጥሊሁን ቤተሰቡን እንኳ አዯራ ብል የተናዘዘው ሇኢትዮጵያ ህዝብ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ዯግሞ አዯራ ጠባቂ ህዝብ ነው። አሁንም ቢሆን የጥሊሁንን የአብራክ ክፋዮች አክብሮና አፍቅሮ ይኖራሌ። የሚገርመው ግን ጥሊሁን “ቤተሰቦቼን ግን እንዲትረሱ” ብል ሇህዝብ በሰጠው የአዯራ ኑዛዜ ውስጥ በህዝባር እንኳ ሉጠቀስ የማይችሇው ወንዴምሽ ዝክር አውጭ ሆኖ ያዙኝ ሌቀቁኝ ማሇቱ ነው። ጥሊሁን በዜማዎቹ “ኢትዮጵያ” ን ሲያነሳ እንባ ከጉንጮቹ ይቀዲ እንዯነበር ሳስታውስና ዛሬ ዯግሞ በስሙ በተከፈተ ቴላቪዥን ያቺ የሚያነባሊት ሃገሩን እያጠፉ ያለ አረመኔዎች መወዯሳቸውን ሳስብ፤ ሃዘኔ ይከብዲሌ!!!። ጥሌዬ፤ በህይወት ዘመኑ ህዝብን ሲያስዯስት ቢኖርም የራሱ ህይወት ግን በብዙ መከራዎች የተሞሊች ነበረች። ሞቶም አትረፍ ቢሇው ወራሽ ነኝ ባይዋ ክብሩን ታሪኩንና ዝናውን መሸከም ተሳናት። ወ/ሮ ሮማን ሆይ እውነት! እውነት! እሌሻሇሁ የጥሊሁን ገሠሰን ክብር፤ ታሪክና ዝና የሚሸከም ትከሻ የሇሽም! ብዙ ጊዜ ሰዎች ዝናን ይወዲለ፤ ብዙዎች በየሄደበት መታወቅ፤ እከላ መባሌ ያስዯስታቸዋሌ። ፍሊጎቱ ተፈጥሯዊ ነው። ዝናና ታዋቂነቱ በስራና ማህበራዊ አግባቡን ጠብቆ የተገኘ ከሆነ ማሇቴ ነው። በላልች ትከሻ መታወቅን አሌሞ መነሳት ግን ጸያፍ ነው.። አንቺም የፈሇግሺው የጥሊሁን ባሇቤት እየተባሌሽ በቀይ ምንጣፍ ሊይ መራመዴና በሁለም ያገሌግልት መስጫ ቦታዎች ቅዴሚያ ማግኘትን ነው። ትንሽ ተሳክቶሌሽ ይሆናሌ፡፡ ጥሊሁንን የሚወደ ሁለ በዩለኝታም ይሁን በጥሊሁን ፍቅር በመሸነፍ አንዴ እርከንም ቢሆን ከፍ ሳያዯርጉሽ አሌቀሩም። ወሮ ሮማን አንዴ ያሌተረዲሽው ነገር የታዋቂ ሰው ሚስት መሆን ያውም የጥሊሁን! ጓዙ ብዙ.... መሆኑን ነው። ወዯ አዯባባይ ስትወጭ ከፀጉር አሰራርሽ እስከ እግርሽ ቅርፅ ሇእይታና ሇትችት ይጋሇጣለ። አንደ አይኗ ያምራሌ ሲሌ፤ ላሊው እግሯ ወፍሯሌ ይሊሌ። ይሄ እንግዱህ ከዝናና አዯባባይ ከመዋሌ ጋር የሚመጣ ነው።በዚህ ሊይ ዯግሞ ቴላቪዥን ከፍታችሁ ሰውን ስታዋርደ በአፀፋው የሚመሌስ ሰው መኖሩን ያስተዋሊችሁ አይመስሇኝም ። እንዲሁኑ ከጥሊሁን ፍሊጎት ጋር የማይዛመዴ ነገር የመስራትሽ ዚቅ አዯባባይ ሲወጣ ዯግሞ በይለኝታም የተሰጠሽ የክብር እርከን ይገፈፋሌ፡፤ ቁሌቁሌ ተመዘግዝጎ ይወርዲሌ።ወ/ሮ ሮማን ያገባቺው ጥሊሁንን ሳይሆን ዝናውን መሆኑን ህዝብ እንዲሁን ሲዯርስበት ማሇቴ ነው። የጥሊሁን ዝና ምንጩ ዯግሞ ዴንቅ ስብዕናውና የሃገር ፍቅሩ ነው፡፡ አንቺ ዯግሞ ዴንቅ ስብዕናውንና የሃገር ፍቅሩን አውሌቀሽ ጥሇሽ ዝናውን ብቻ ሇመሸከም ፈሇግሽ። ትከሻሽ ሁለንም መሸከም ስሊሌቻሇ የማይነጣጠለ ነገሮች ነጣጠሌሽ። አዱዎስ!! ሌቀጥሌ.....ወ/ሮ ሮማን ጥሊሁን ሇሰው ህይወት ያሇውን ክብርና ሰባዊነት በተሇይም በህጻናት ሊይ የሚዯርስ እንግሌት የሚያሰቃየው ሩህሩህና አዛኝ እንዯነበር “በወል ዴርቅ” ዘመን “ዋይ! ዋይ! ሲለ የርሃብን ጉንፋን ሲስለ” እያሇ በርሃብ ሲሰቃዩ ሇነበሩት ሕጻናት በእንባ እየታጠበ ያዜመሊቸውን ዜማ ብቻ ማስታወስ በቂ ነው። ዛሬ ዯግሞ በዚህ ሩህሩህና አዛኝ አርቲስት ስም የተከፈተው የወሮ ሮማን ቴላቪዥን የ14 ዓመት ሕጻን ጭንቅሊት በጥይት የበረቃቀሱ አረመኔዎች ይወዯሱበታሌ።ይሞገሱበታሌ። ወሮ ሮማን በጥሊሁን ስም የከፈትሺው ቴላቪዥን ከሱነቱና ከብሄራዊ ስሜቱ ጋር ፍጹም የማይገናኝ ጭራሹኑ የሚቃረን ስሇመሆኑ በቂ ማሳያ የጠቃቀስኩ ይመስሇኛሌ። አነሰ ከተባሇም መጨመር ይቻሊሌ። እዴሜ ተዝቆ ሇማያሌቀው የጥሌዬ ገዴሌና ዝብርቅርቁ ሇወጣበት የወንዴምሽ ዘገባ ...እያነጻጸሩ መዘርዘር ይቻሊሌ፡፤ሇጊዜው ግን የአንባቢን ጊዜ ሳሌሻማ ወዯ ቀጣዩ ጉዲይ ሊምራ፦ በነገራችን ሊይ ወንዴምሽ መስፍን በዙ በቴላቭዥኑ ሰፊ ሽፋን ሰጥቶ ሲያጥሊሊቸው ከነበሩና እያጥሊሊቸው ከሚገኙት የወያኔ መንግስት ጠንካራ ተቃዋሚዎች መካከሌ ዋናውና ግንባር ቀዯሙ አርቲስት ታማኝ በየነ ነው። ወንዴምሽ በታማኝ በየነ ሊይ የሰራውን ከ8 ሰዓት ያሊነሰ ዘገባ ተመሌክቻሇሁ። ይህን ያህሌ ሰአታት የፈጀው ዘገባ ጠቅሊሊ ይዘት በሁሇት ክሶች ሊይ ያጠነጠነ ይመስሇኛሌ። 1ኛው ታማኝ ጥሊሁንን አስቀይሞታሌ! ጥሊሁን በታማኝ ምክኒያት አዝኖ ያሇቅስ ነበር 2ኛው ታማኝ በጥሊሁን የሙዚቃ ዝግጅት ሊይ ህዝብ እንዲይገባ አሳዴሟሌ! የሚለ ናቸው። እነኚህ ክሶች ውስጤን ይከነክኑት ስሇነበር ታማኝ በየነን አግኝቼ የምጠይቅበትን አጋጣሚ በጣም እጓጓ ነበር። ጉጉቴ በከንቱ አሌቀረም። ከሇታት አንዴ ቀን ታማኝ በየነ ሇኢሳት ዝግጅት እኔ ያሇሁበት ሃገር መጣ። አጋጣሚውን በመጠቀም እኔና እንዯኔው ነገሩ የከነከናቸው ላልች ሁሇት ሰዎችን ጨምሬ 3 ሆነን ታማኝን ሇ30 ዯቂቃ እንዱያገናኙን የኢሳት ዝግጅት አስተባባሪዎችን ጠየቅን። የአዘጋጆቹም የታማኝም ፈቃዴ ሆነና ከታማኝ ጋር ተገናኘን። ከሰሊምታ ሌውውጥ በኋሊ በቀጥታ ወዯ ጉዲዩ በመግባት በመስፍን በዙ ስሇሚቀርቡበት ክሶች ያሇውን አስተያየት ጠየቅነው። በመጀመሪያ እኛ የፈሇግነው ሇጋራ የሃገር ጉዲይ መስልት ስሇነበር የግሌ ጉዲይ ስናነሳበት “አዬዬ....!’’ ካሇ በኋሊ ሇተሰነዘረበት ነገር ብዙም ቁብ እንዯማይሰጠው የሚገሌጽ ፈገግታ አሳይቶን፤ ነገር ግን ሇኛ ባሇው ክብር ብቻ የሚከተሇ ውን መሌስ ሰጠን። ሁሇት ነገር ብቻ ሌንገራችሁ፡ 1ኛ እኔ ጥሊሁንን የወዯዴኩት በፈቃዳና በፍሊጎቴ ነው። ሰውን ስትወዴ ዯግሞ ከነ ሁሇመናው መሆን አሇበት። ሰሇዚህ ራሴን ሇመከሊከሌ ብዬ በሰሊም ያረፈውን ንጉስ ከመቃብር እያወጣሁ በዚህ ምክኒያት ...እንዱህ ስሇሆነ ..እያሌኩ የጥሊሁንን ክብር የሚነካ ክርክር አሌከራከርም። እኔ ስሇ ጥሊሁን ያሇኝን ስሜት ሶስታችን እናውቃሇን እግዚአብሄር ጥሊሁንና እኔ! ላሊው ትርፍ ነው። 2ኛ በጥሊሁን ጉዲይ የሚጠይቀኝና የሚከሰኝ ከጥሊሁን ሌጆች አንዲቸው ቢሆኑ ኖሮ መሇስ እሰጥ ነበር ። ሇነዚህ ሁሇት ሰዎች ግን ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢሌ አሌመሌስሊቸውም ። ማን ናቸው ብዬ??? ይሌቅ እናንተ እውነትን የማወቅ ፍሊጎት ካሊችሁ ሇምን ከጥሊሁን ሌጆች አንዲቸውን አትጠይቁም??ነበር ያሇን። ወሮ ሮማን ባንክ ሉዘርፍ ሲሌ ተገዯሇ የተባሇ ው የ14 ዓመት ህጻን ነብዩ ይህ ነው። ይህ ህጻን ዛሬ ቢኖር የ25 አመት አበባ ሉሆን እንዯሚችሌ የምታስብ እናት ገዲዮቹን መዯገፍ ቀርቶ ማየትም የምትፈቅዴ አይመስሇኝም። የታማኝ አጭርና ግሌጽ መሌስ በተሇይ እኔን ሇላሊ ነገር አነሳሳኝ። አዎ! እውነቱን ሇማወቅ ከጥሊሁን 6ኛ ሚስት ወንዴም ይሌቅ የአብራኩ ክፋዮች ይቀርባለና ከጥሊሁን ሌጆች አንደን ማግኘትና ማናገር ፈሇኩ ። ይህን ያሰብኩት ከታማኝ ከተሇየሁ በኋሊ ነበርና የጥሊሁን ሌጆችን የማገኝበትን መንገዴ እንዱነግረኝ አሇመጠየቄ ሲያስቆጨኝ ያየው አንዯኛው ወዲጄ የጥሊሁን ገሠሠ ሁሇተኛ ሌጁ “ንጹህብር ጥሊሁን ገሠሠ” ስሇታማኝና ጥሊሁን አባትና ሌጅነት የሰጠቺው ምስክርነት እንዲሇ ነግሮኝ ቪዱዮውንም አሳየኝ(ቪዱዮውን ሇማየት)። ይህን ካየሁና ካዯመጥኩ በኋሊ መስፍን በዙ የሚባሌ ሰው ርካሽነት ገዘፈብኝ!። ጉዲዩ በአንቺም እውቅና የሚካሄዴ ፖሇቲካዊ ተሌዕኮ ያሇው “የስም ማጥፋት ዘመቻ” መሆኑ ዯግሞ በተከታታይ ባዯረኳቸው ጥናቶች ግሌጽ ሆነሌኝ ። ወሮ ሮማን በነገራችን ሊይ! በታማኝ ሊይ የምታነሱትን ክስ አንደም የጥሊሁን ሌጅ አብሯችሁ የማያነሳው ሇምን ይሆን? ጭራሽ አባታቸውን በዴሎሌ የተባሇውን ታማኝን የጣት ቀሇበትን ያህሌ ክቡር ሽሌማት እንዳት ሉሸሌሙት ይችሊለ ? ሇመሆኑ እናንተስ በቴላቭዥናችሁ የጥሊሁንን መታሰቢያ ፕሮግራም ስትሰሩ ከጥሊሁን ሌጆች አንደን እንኳ ጋብዛችሁ ታውቃሊችሁ? ታማኝ ባዘጋጀው የጥሊሁን መታሰቢያ ሊይ ዯግሞ ካንቺ በስተቀር ሁለም የጥሊሁን ቤተሰቦች መገኘታቸውስ ምን ማሇት ይሆን? ታዱያ ሇጥሊሁን የሚቀርበው ማን ነው? .....ወዯ ላሊው ሇሌፍ ወ/ሮ ሮማን እዚህጋም አንዴ ግዙፍ ቁምነገር የሳትሽ ይመስሇኛሌ! “አይተኬው የህዝብ ሌጅ” ከዚህ አሇም በሞት በተሇየበት መጥፎ የታሪክ አጋጣሚ ባሇቤቱ ስሇነበርሽ የቁሳዊና የላልችም ተያያዥ ንብረቶቹ ወራሽ መሆንሽን የሚያረጋግጥ ወረቀት በነጋሪት ጋዜጣ አሳውጀሽ አግኝተሽ ይሆናሌ። ነገር ግን ትሌቁን ሃብትና ንብረቱን “የህዝብ ፍቅር” ሌትወርሺ አትችዪም። አሌቻሌሽምም፡፡ የጥሊሁን ገሠሠ ሥራ፤ ታሪክና ማንነት ብቸኛ ወራሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ። ይህ የህዝብ መብት ዯግሞ በጋዜጣ ታውጆ በዲኛ መድሻ የሚጸዴቅ መብት ሳይሆን አርቲስቱ በህዝብ ሌብ ውስጥ በገባበት ቅጽበት የጸናና ይግባኝ የማይባሌበት መብት ነው። እናም ኢትዮጵያዊው ሁለ የጥሊሁን ... ወራሽ ባሇመብት ነው። በጥሊሁን ጉዲይ ኢትዮጵያዊ ሁለ ባሇመብት መሆኑን ዯግሞ ብዕሩ የተባረከ ይሁንና ‹‹የጥሊሁን ገሠሠ የሕይወት ታሪክና ምስጢር›› በሚሌ የውደን አርቲስት ታሪክ ግሩም አዴርጎ ጽፎ ሇንባብ ያበቃው ጋዜጠኛ ዘከርያ መሏመዴ በማያዲግም መሌክ ያስገነዘበሽ ይመስሇኛሌ። ወሮ ሮማን! ጋዜጠኛ ዘከርያ መሏመዴ የጥሊሁንን ታሪክ ሇመጻፍ ሲነሳ አርቲስቱን ከህጻንነት እስኪ እሌፈቱ ዴረስ በተሇያዩ ምክንያቶች በቅርብ የሚያውቁትን በርካታ ወዲጆቹንና ቤተሰቦቹን አነጋግሯሌ። አንቺን ግን አሊናገርሽም። ማናገርም አሌፈሇገም። ሇምን ይመስሌሻሌ? የጥሊሁን ታሪክ ወራሽ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ አንቺም ሆንሽ ዘመዴ አዝማድችሽ አሇመሆናችሁን ሲነግርሽ ነው። የመጽሃፉ ዯራሲ ዘካሪያ መሃመዴ ከቁምነገር ጋዜጣ ጋር ባዯረገው ቃሇ ምሌሌስ የሚከተሇውን ብል ነበር፡ ቁም ነገር፡- የጥሊሁን ቤተሰቦች ስሇ መፅሏፉ ያውቃለ? ዘከሪያ፡- የግሌ ታሪክ መፅሏፍ እራሱ ነው የሚመራህ፤ የሰውየውን የህይወት ምዕራፍ ነው የምትከተሇው፡፡ የአቶ ፈይሳ ሏሰና ሀይላ የቤተሰብ ማስታወሻ ከተመሇከትኩ በኋሊ ላልች ተጨማሪ ታሪኮችን ሇማሰባሰብና ሇመተንተን የጥሊሁንን ቤተሰቦችና የሱን የቅርብ ወዲጆችን አነጋግሪያሇሁ፡፡ ከወዲጆቹና የስራ ባሌዯረቦቹ መካከሌ እነ መሏሙዴ አህመዴ፣ ዯበበ እሸቱ፣ አቶ ከበዯ ወጋየሁ፣ ወ/ሮ ቆንጅት፣ ወ/ሮ አዴባሪቱ የመሳሰለትን አነጋግሪያሇሁ፡ ቁም ነገር፡- ከቤተሰቦቹስ? ዘከሪያ፡- ወ/ሮ ማርታ፣ ወ/ሮ ሒሩትን እንዱሁም ሌጆቹንም አግኝቻቸዋሇሁ፤ ይህን ስራ እየሰራሁ እንዯሆነ የማያውቁ አለ ብዬ አሊስብም፡፡ ሌጆቹንና የትዲር አጋሮቹን አግኝቻቸዋሇሁ፡፡ የጥሊሁንን የትዲር አጋሮች ሁለ ሲያነጋግር አንቺን ማናገር አሌፈሇገም። አንቺን ማማከር ያሇመፈሇጉ በራሱ የጸሃፊውን በሳሌነት ያሳያሌ። ምክንያቱም አንቺን ካማከረ እያንዲንዶ የጥሊሁን ታሪክ ጠብታና እንጥፍጣፊ አንቺና አንቺ ጎጆ ጣሪያ ሊይ ብቻ እንዴታርፍ ማዴረግ እንዯምትፈሌጊ አውቋሌ። ይህ መሆኑ ዯግሞ የጥሊሁንን ታሪክ ያጠሇሸዋሌ። እናም ጸሃፊው አንቺን አሇማማከሩ የኢትዮጵያ ህዝብና የጥሊሁን ዴንቅ ባሇውሇታ ነው።እዚህ ዴምዲሜ ሊይ የዯረስኩት ዯግሞ ይህንኑ ታሪከኛ መጽሃፍ ካነበብኩ በኋሊ ነበር። (ስሇ መጽሃፉ ከተሰጡ አስተያየቶች አንደ ይህን ይመስሊሌ) የሙዚቃውን ንጉስ እንዯ ጆንያ ከሰሌ... መስፍን በዙ በታማኝ በየነ ሊይ ካነሳቸው ክሶች አንደ፦”ጥሊሁን በታማኝ ምክኒያት አዝኖ ያሇቅስ ነበር” የሚሌ ነው። ሇመሆኑ ጥሊሁንን ያሳዘነው ማን ነው? ‹‹የጥሊሁን ገሠሠ የሕይወት ታሪክና ምስጢር›› በሚሌ በጋዜጠኛ ዘከርያ መሏመዴ የተጻፈው የጥሊሁን ታሪክ ጥሊሁንን ማን እንዲሳዘነው በማያሻማ ምስክርነት አስዯግፎ ያስነብበናሌ። በመጸሃፉ ሊይ ምስክርነታቸው የሚሰጡት ፕ/ር ኃይላ የጥሊሁን የረዥም ጊዜ ወዲጅ ናቸው። ጥሊሁንን በተሇያዩ ጊዚያት እቤቱ እየሄደ ይጠይቁታሌ። አይዞህ! ይለታሌ። ፕ/ር ኃይላ በአንዴ አጋጣሚ ጥሊሁን ቤት ሄዯው ያስተዋለትን ሇጋዜጠኛ ዘከርያ መሏመዴ እንዱህ ብሇው ገሌጸውሇታሌ። ቀጥል ያሇውን የመጽሃፉን አንዴ ገጽ ቁራጭ ኮፒ ያንብቡ ወ/ሮ ሮማን፡ ሇመሆኑ የፕ/ር ኃይላን ምስክርነት እንዯምን ታይዋሇሽ? መቼም ፕ/ሩ ፈጥረው ተናገሩ ብሇሽ ሇማስተባበሌ እንዯማትሞክሪ እገምታሇሁ። ታዱያ የኢትዮጵያ ህዝብ “የሙዚቃው ንጉሥ” እያሇ የሚያከብረውን ታሊቅ ሰው “እንዯ ጆንያ ከሰሌ” መኪና ውስጥ ክተቱት ብል እንግዲ ፊት ማበሻቀጥ በምን .... ሉገሇጽ ይችሊሌ? ምን የሚለት ስነ-ምግባር ነው? ... ጥሊሁንን ይህ ያሊሳዘነው! ይህ ያሊስሇቀሰው! ምን ሉያሳዝንና ሉያስሇቅሰው ይችሊሌ? በዚህ ምግባርሽ እንኳን የጥሊሁን አፍቃሪ ኢትዮጵያዊ ይቅርና ሌጆችሽም ይቅር የሚለሽ አይመስሇኝም!። ወ/ሮ ሮማን የመጽሃፉ ዯራሲ አንቺን ያሌጠየቀበት ምክንያት ሇማንም ግሌጽ ነው። በቁሙ ያሊከበርሺውን ሰው ከሞተ በኋሊ የታሪኩም የክብሩም ሆነ የዝናው ተጋሪ የመሆን መብትም ሆነ የሞራሌ ብቃት ሉኖርሽ እንዯማይገባ በማመኑ ነው። ትክክሌም ነው። አንቺ ግን በሚገርም ይለኝታ አጥነት የጆንያ ከሰሌን ያህሌ ክብር የነሳሽውን ሰው “ በሱ ጉዲይ የሚያገባኝ እኔና እኔ ብቻ ነኝ!” ብሇሽ ትናውዢያሇሽ። ካንቺ የተረፈ ውርሰ-ዝና ካሇም ወዯ ዘር ማንዘርሽ እንዱፈስ ወንዴምሽን የፍሳሽ አሸንዲ አርገሽ አሰሇፍሽ። አይ የሰው ተፈጥሮ.....!? ጥሊሁን እውነትም ያሌታዯሇ ሰው ነው! በዚሁ ታሪካዊ መጽሃፍ ውስጥ የጥሊሁን አምስተኛ ሚስት ወ/ሮ ማርታ ሲማቶስ ጥሌዬን እንዳት ትንከባከበው እንዯነበርና ሇጤንነቱ ምን ያህሌ ትጨነቅ እንዯ ነበር በስፋት ተገሌጿሌ። ወ/ሮ ማርታ ሲማቶስ ያገባቺው ጥሊሁንን እንጂ ዝናውን እንዲሌነበር፤ በተሇይ በከፍተኛ ህክምና እግሩ ከመቆረጥ ተርፎ ነገር ግን ሲጋራ ማጨስና ህመሙን የሚያባብሱ ነገሮችን ሁለ ካሊቆመ፤ እግሩ መቆረጡ እንዯማይቀር ከሃኪም የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ተቀብሊ፤ በከፍተኛ ትጋት እየተገበረች፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ የጥሊሁንን ጤንነት ፍጹም ወዯ ተሻሇ ዯረጃ ማሸጋገር መቻሎ በጥሊሁን ሌጆችም ሳይቀር ተመስክሮሊታሌ። እውነተኛ የትዲር ጓዯኛ ማሇት እንዱህ ነው።እንዯ ወ/ሮ ማርታ...! ወ/ሮ ሮማን ሆይ! የጥሊሁን ሌጆች የሚያሳስባቸው የአባታቸው ዯህንነትና ጤንነት ብቻ ስሇነበር ወ/ሮ ማርታን አመስግነዋሌ። አንቺንስ ሇምን አሊመሰገኑም?.... መሌሱን ሇአንባቢ ግንዛቤ ሌተውና ወዯ መጽሃፉ ይዘት ሌመሇስ፦ ማርታ ሇጥሊሁን ታዯርግሇት በነበረው እንክብካቤ ከተዯሰቱት የጥሊሁን ገሠሠ ሌጆች አንዶ ንጹህ ብር ጥሊሁን ገሠሠ በዚህ መሌክ ነበር ሇማርታ ምስጋናና ምስክርነቷን የሰጠቺው፡፤ አሁንም ከመጽሃፉ ኮፒ የተዯረገውን ክፍሌ ያንቡት። ይህን የንጹህ ብርን የምስጋና መሌእክት ላልቹም የጥሊሁን ሌጆች እንዯሚጋሩት ዯራሲው አነጋግሯቸው እንዲረጋገጠ በዚሁ ምስሌ ግርጌ መጽሃፉ ሊይ አብራርቶ ገሌጾታሌ። ታዱያ ይሄ አሇመታዯሌ አይዯሇም ትሊሊችሁ? “አንተ ንጉስ ነህ ከዙፋንህ አትውረዴ!” ከምትሇው የእናት ምትክ የትዲር አጋር ጉያ ወጥቶ እንዯ ጆንያ ጫኑት ወዯምትሌ “ዝና ብቻ” ወራሽ ...መግባት። የህይወት መንገዴ እንዱህ እንዱህ ነች! ... ዯሌዲሊውን መሬት አስትተው መቀመቁን የሚያስመርጡ አስመሳይና አሳሳች መሰናክልች የበዙባት... የሚጮህው ቁራ የሚበሊው አሞራ! ላሊው ታማኝ በየነ ሊይ ያቀረባችሁት ክስ በጥሊሁን ኮንሰርት ሊይ ሰው እንዲይገባ አሳዯመ የሚሌ ነው። ሇመሆኑ በጥሊሁን ገሠሠ ኮንሰርት ሊይ ማንስ ቢሆን ማሳዯም ይቻሇዋሌን? ጥሊሁን ይዘፍናሌ ተብል አትግባ ቢባሌ እሺ የሚሌ ኢትዮጵያዊ አሇን? ጥሊሁን እኮ የመዴረክ ጸሃይ ነው፡፡ ጸሃይ እንዲትወጣ ማሳዯም ይቻሊሌ እንዳ? እውነት እውነት እሌሻሇሁ ይህ ክሳችሁ “የሚጮኽው ቁራ የሚበሊው አሞራ” እንዱለ በሱ ዴካም ሌታገኙት የነበረው ጥቅም በሆነ ምክንያት ማነሱ ወይም መቅረቱ የፈጠረባችሁን ቁጭት ከመግሇጽ ባሻገር ማንንም አያሳምንም። ወሮ ሮማን ጥሊሁን በህይወት እያሇ በሰጠው አንዴ ቃሇ መጠይቅ ሊይ “የስኳር ህመምተኞችን የሚረዲ የበጎ አዴራጎት ዴርጅት ሇማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምሮ እንዯነበር ማዴመጤን አስታውሳሇሁ። አሊማውን ከግብ ሇማዴረስ ሳይችሌ ማሇፉ ያሳዝናሌ። ይሁንና እሱ ቢያሌፍም አሊማውን ከግብ በማዴረስ የሙት መንፈሱ እንዴታርፍ ሇማዴረግ በአንቺ በኩሌ እንቅስቃሴ መጀመሩንም ሰምቼ ዯስ ብልኝ ነበር። አሁንስ ምን ዯረሰ ?... እኛ እያየን ያሇነው ግን የስኳር ህመምተኞችን ስትረደ ሳይሆን ፤ በስኳር ፋብሪካ ስም ህዝብን ከመሬቱ የሚያፈናቅ ሇውን የወያኔ መንግስት አበጀህ! በርታ! እያሊችሁ በአሽከርነት ስትባዝኑ ነው።ህዝብ እየታዘበ ያሇው በአርቲስቱ ስም በከፈታችሁት ቴላቭዥን ገዲዩን መንግስት እያገሇገሊችሁ የአርቲስቱን የሙት መንፈስ እረፍት መነሳታቸሁን ነው ። ወሮ ሮማንና የወያኔ መንግስትን ምን አፋቀራቸው? ወ/ሮ ሮማን የጥሊሁን የመጨረሻ ሚስትነት በጋብቻ ቅዯም ተከተሌ ብቻ ሳይሆን በህዝብ ዘንዴ ባሊትም ቅቡሌነት ነው፡ ሇዚህ ዯግሞ ምክንያቱ የግሇሰቧ ሁለን ሇኔ ሁለን በኔ ባይ ባህሪ ነው። በታሪክ አጋጣሚ ጥሊሁን ከዚህ ዓሇም በሞት ሲሇይ የጎጆው ተጋሪ መሆኗ የፈጠረሊትን የተጠሪነት መብት ብቻዬን ካሌያዝኩ ፤ የጥሊሁን ክብርና ዝና እኔው ሊይ ብቻ ካሌተርከፈከፈ ማሇቷ በጥሊሁን ቤተሰብና ወዲጆች ብልም ጥሊሁን በሚያፈቅረው ኢትዮጵያዊ ዘንዴ ቅቡሌነትን አሳጣት። ምክንያቱ ዯግሞ ጥሊሁን የህዝብ መሆኑ ነው።ታሪኩም፤ ሥራውም ብቻ ሁለም ነገሩ.....የህዝብ ነው፡፤ ከዚያም ቀረብ ሲሌ የአብራኩ ክፋይ ሌጆቹ በሙለ የሚጋሩት ይሆናሌ እንጂ የአንዴ የመጨረሻ ሚስቱና የሷ ቤተሰቦች ሉሆን አይችሌምና ነው፡፡ ወ/ሮ ሮማን በራሷ “ሁለን በኔ” ባይ ባህሪ ያጣቺውን ህዝባዊ ቅቡሌነት የወረቀት ህጉ በሰጣት መብት ሇማካካስና የጥሊሁን ብቸኛ ወራሽነቷን አዴምቃ ሇማሳየት ተነሳች ። ይህን እውን ሇማዴረግ ገባ ወጣ በምትሌባቸው ቢሮዎች ፈጣን ግሌጋልት ታገኝ ዘንዴ የወያኔ ዴጋፍ አስፈሇጋት። ወያኔ ዯግሞ ሲፈጥረው ከህዝብ ፍሊጎት በተቃራኒ የቆመ መንግስት ነውና ህዝብ የጠሊውን ሰው “በሰጥቶ መቀበሌ” መርህ እንዳት ማስተናገዴ እንዲሇበት ስሇሚያውቅ በዯስታ ተቀበሊት። ብቸኛ የጥሊሁን ገሠሠ ወራሽ ባሇመብትነቷ ዯምቆ እንዱታይ መዴረኩን ሁለ አመቻቹሊት። በሌዯቱ ... በሃውሌቱ... በመጽሃፉ... በፋውንዳሹኑ ምን ቅጡ! ጥሊሁን ሲነሳ ሮማንም አብራ እንዴትወሳ ሆነ። ወያኔ ይህን ሰጣት! እሷስ ሇወያኔ ... ? አዎ እሷም ዯግሞ በጥሊሁን ስም የተከፈተው ቴላቪዥን ከኮምኒኬሽን ጽ/ቤት በሚዯርሰው መመሪያ መሰረት እንዱያገሇግሌ ፈቀዯች፡፡ ወንዴሟንም ቀሇቡን ችሇው እንዱጠቀሙበት መርቃ ሰጠች። ይህው ነው እንቆቅሌሹ ሲፈታ። እስከ ዛሬ መስፍን በዙ ሇምን እንዱህ ያዯርጋሌ? እያሌን የምንገረመውና የምንጮኽው ሁለ የባከነ ጩኽት ነበር። መስፍን በሰጥቶ መቀበሌ መርህ ወያኔና እህቱ ሮማን የተረካከቡት መገሌገያ መሆኑን ካሇማወቅ የሚነሳ ጩኽት። መዯምዯሚያ፦ ወ/ሮ ሮማን ሆይ! አሁን ምን ሁኔታ ሊይ እንዲሇሽ ጠንቅቀሽ የምታውቂ ይመስሇኛሌ። አዎ! ጥሊሁንን የሚወዯው ኢትዮጵያዊ ህዝብ ጀርባውን ሰጥቶሻሌ። ጥሊሁን “ቤተሰቦችን ግን እንዲትረሱ” ሲሌ ሇህዝብ ከሰጠው “የአዯራ ኑዛዜ” ሊይ ፍቆሻሌ። ሇምን? ብሇሽ እንዯማትጠይቂም ተስፋ አዯርጋሇሁ። አዎ! ሇጊዜው የወያኔ መንግስት እስካሇ ዴረስ የጥሊሁን መታሰቢያ ዝግጅት ሊይ፤ ሌዯቱ ሲከበር፤ .. ብቻ የጥሊሁን ዝክር ባሇበት ቦታ ሁለ የፊት ወንበር ተይዞሌሽ በቴላቪዥን መስኮት ሌናይሽ እንችሊሇን። ይህም ቢሆን የሚቀጥሇው ሇጥቂት ጊዚያት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ መንግስት እስክትታዯሌ! ያኔ! ከሃዱና ባንዲው አንዴም ሲፈረጥጥ አሌያም በተከሳሽ ሳጥን ሲቀመጥ፤ የጥሊሁን እውነተኛ ወራሽና ቤተሰቦቹም በሰገነታቸው ሊይ ይቀመጣለ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብም እንዯገና አዯራውን አዴሶ ይቀበሊቸዋሌ። አንቺና ወንዴምሽም በጥፋት ዘመኑ የወያኔ የመንግስትነት ታሪክ ተገቢው ምዕራፍ አይነፈጋችሁም። “ህዝባዊውን አርቲስት የነገደበት...” በምትሌ ርዕስ የክህዯት -ገዴሊችሁ ይዘከራሌ። እስከዛው ግን ከአጥፊዎቹ ትዕዛዝ እየተቀበሊችሁ ጥፋታችሁ ቀጥለ.... ካፈርኩ አይመሌሰኝ እንዱለ፤- ቀጣዩ የመስፍን በዙ ሩጫ የተጋሇጠውን የእህቱን ገመና ሇመታዯግ የጥሊሁንና የወ/ሮ ሮማንን ትዲር ከአብርሃምና ሳራ ትዲር ሇማመሳሰ መባዘን ነው፡፤ ከቻሇ እንዯ አሇቆቹ የሰው ምስክር አሰሌጥኖ በቃሇ መጠይቅ መሌክ ያቀርብሌናሌ፡፤ ያም ካሌሆነ የአፍሊ ፍቅራቸውን ጊዜ የቪዱዮና የፎቶ ክምችት አቧራውን እያራገፈ ዘጋቢ ፊሌም ያስኮመኩመናሌ ። እኛም “የዛሬን አያዴርገውና ዴሮማ .... ነበሩ” እያሌን ሇማየት ያብቃን። የፕ/ር ኃይላ ትዝብት ግን ከጭንቅሊታችን አይጠፋም፡፤”....ንጉሱን እንዯ ከሰሌ ጆንያ ክተቱት አሇች?” ...እንቆጫሇን እንገበገባሇን! ። ወሮ ሮማን! ሇጥሞና ንባብሽ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ሇዛሬ መሌዕክቴን በዚሁ ሌቋጭ፤ በቅርቡ ላልችንም መረጃዎች አሰባስቤ በተመሳሳይ መሌዕክት እንዯምንገናኝ ተስፋ አሇኝ። በጥሊሁን ስም መነገደ እስካሌቆመ እኔም መቃወሜን አሊቆምም...... ምኑ ተነካና... አሇማየሁ ሊቀው መኮንን ! ነኝ ቸር ይግጠመን ! በመጨረሻም፦ ውዴ አንባቢያን ሆይ የሙዚቃውን ንጉስ ታሪክ ካሊነበባችሁ ይህን የዘካሪያ መሏመዴ መጽሃፍ እንዴታነቡ አጥብቄ እመክራሇሁ።

No comments:

Post a Comment