Thursday, April 28, 2016

በትግራይ ማእከላዊ ዞን… መረብ ለኸ ወረዳ ማይ ወዲ ዓምበራይ ቀበሌ ዓዲ ገባ የሚገኙ ወጣቶች ግፍ በሚሰሩት የስርአቱ ካድሬዎች ላይ እርምጃ መወሰዳቸው ከአከባቢው የደረሰን መረጃ ገልፀዋል።


በትግራይ ማእከላዊ ዞን መረብ ለኸ ወረዳ ማይ ወዲ ዓምበራይ ቀበሌ ዓዲ ገባ ኣከባቢ የሚገኙ ወጣቶች በአከባቢው ነዋሪ ላይ የተለያዩ ግፍ በሚያወርዱ የስርኣቱ ተላላኪዎችና አስተዳዳሪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመወሰድ ላይ መሆናቸውን የገለፀው መረጃው፣ እርምጃ ከተወሰደባቸው የስርአቱ ካድሬዎች አንዱ መኮነን ሹም ወንዲ ሲሆን እሱ በተደጋጋሚ ንፁሃን ዜጎችን ከማሰር ከመደብደብና ከአስነዋሪ ስራዎች እንዲታቀብ ህዝቡ ቢለምነውም ኣልሰማ ሰላለ በስውር የሞት እርምጃ እንደተወሰደበት ታወቀዋል።
መረጃው ጨምሮ የመረብ ለኸ ወረዳ ማይ ወዲ ዓምበራይ ቀበሌ ኣስተዳዳሪ ህዝብን ሰብስቦ ገዳዮቹ እንዲያወጡት ለነዋሪዎች ማስፈራራት ቢያደርግም ህዝቡ ግን በሙሉ በአንድ ድምፅ ምንም አናውቅም ብሎ ምላሽ 

No comments:

Post a Comment