Friday, April 8, 2016

በዛሬው የማዕደ-ኢሳት ዝግጅታችን የሳክስፎኑ ንጉስ ይዘከራል። አድዋ በስዊዘርላን ጀኔቫ ይዘከራል፤ የነብሩን ቆዳ፣እንደ ካባ አንግቶ፣ የአንበሳውን ጎፈር፣ በአናቱ ሰክቶ፣ ጎራው ቸበለውን፣ እያንቆረቆረ፣ ሽለላን ፉከራን እያቀናበረ፣ የድል ዝክራችንን፣ ድምቀት የጨመረ፣ እውነት እናውራ ካልን የሳክስፎኑ አባት -ጌታቸው ነበረ። ሌሎችም አዝኛኝ ዝግጅቶች አሉን፦https://www.youtube.com/watch?v=K7DmIODSg3s

No comments:

Post a Comment