Saturday, April 9, 2016

ወያኔ በፍራንክፈርት፣ ጀርመን የአማራ ብሄር ተወላጆችን ነጥሎ በኢምባሲው የበሚስጥር ስብሰባ ባደረገበት ወቅት ኢትዮጵያውያን ኢምባሲው ፊትለፊት በመገኘት ላማዊ ሰልፍ በማድረግ ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ውለዋል።

Ethiopians in Frankfurt, Germany protested against the TPLF secret meeting. The meeting was targeted only ethnic Amhara Ethiopians.

No comments:

Post a Comment