Friday, April 8, 2016

*****************የቴዎድሮስ ራዕይ*********************



ለዲሲ እና በዲሲ ዙሪያ ለምትኖሩ የጥበብ አፍቃሪዎችና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያኖች በሙሉ የቴዎድሮስ ራዕይ የተሰኘው የታላቁ ደራሲ እና ገጣሚ ጌትነት እንየው ድርሰት በጣይቱ የጥበብና ትምህርት ማዕከል ተዘጋጅቶ በድጋሚ በህዝብ ጥያቄ መሰረት እሁድ APRIL 10 የሚቀርብ ስለሆነ እንዳያመልጣቹ ተጋብዛችዋል !!

No comments:

Post a Comment