Thursday, April 21, 2016

የወያኔ ኮሚኒኬሽን ሚኒስተር ጌታቸዉ ረዳ በዋሽንግተን ዲሲ ዉርደት ደረሰበት:: ያረፈበት ሆቴል መረጃ የደረሳቸዉ የዲሲ ገብረሀይል



አባላት በመኮንን ጌታቸዉ በኩል ወደ ሆቴሉ /Ritz carlton Tyson carner/ በመደወል በኢትዮጲያ ዉስጥ የሚደረገዉ ወያኔያዊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ኢትዮጲያዉያንን ቁጣ ዉስጥ እንደከተታቸዉ እንዲነገረዉ ተደርጎል:: የስርአቱ ቁንጮወች የትም ቢሄዱ ከኢትዮጲያዉያን እይታ ማምለጥ እንደማይችሉ አሳዉቀዉታል::

No comments:

Post a Comment