Thursday, April 7, 2016

ለኢሳት ከውስጥ ሾልኮ የደረሰውና ታህሳስ 2005 ዓም የተጻፈው ደብዳቤ እንደሚያመለክተው

 የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ለኮ/ል አታክልቲ ገብረሚካኤል ልጅ ማሳከሚያ ከኮርፖሬሽኑ ቅርንጫፍ ድርጅቶች በድምሩ 2ሚሊዮን 9መቶ ሺህ ብር እንዲያሰባስቡ ታዟል። የኮ/ል አታክልቲ ልጅ ተማሪ ዮናስ አታክልቲ በደረሰበት የጤና ችግር ታይላንድ ሄዶ እንዲታከም የተጠየቀውን ገንዘብ ሰራተኞች እንዲያዋጡ ተደርጓል።

No comments:

Post a Comment