Wednesday, April 13, 2016

የአንዳርጋቸው ጉዳይ እና የእንግሊዝ መንግስት የኢሕአዴግን ደህንነት ሠራተኞ ለማጠናከር የሚያጎርፈው ገንዘብ (ልዩ ሪፖርታዥ)



የግንቦት 7ቱ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የመን ላይ አፍኖ ለወሰደው የኢሕዴግ መንግስት የደህነነት ሰራተኞችን ለማጠናከር ከሎንዶን መንግስት የሚጎርፈው የገንዘብ እርዳታ በተመለከተ የእንግሊዝ መንግስት፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና የአቶ አንዳርጋቸው ባለቤት የሰጡት አስተያየትን ያካተተው ታዋቂው የእንግሊዝ ጋዜጣ (ዘ ሰንደይ ሜይል) ያወጣው ወቅታዊ ዘገባ ሲዳሰስ (ልዩ ሪፖርታዥ)

No comments:

Post a Comment