Saturday, April 9, 2016

ዛሬ በጀርመን ፍራንክፈርት የወያኔ ስረአት ደጋፊ ዲያስፖራ ያዘጋጁትን ፕሮግራም ላይ ኢትዮጵያን በመገኘት ከፍተኛ ተቃውሞ በማድረግ ላይ ናቸው ።



ከተሰሙት መፈክሮች ውስጥ የወልቃይት ደም ደማችን ነው፣ የኦሮሞ ደም ደማችን ነው፣ የቅማንት ደም ደማችን ነው፣ ሞት ለወያኔ ሞት ለወያኔ ሞት ለተላላኪዎቹ፣ ሞት ለነአዲሱ የሚሉ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ናቸው ።

No comments:

Post a Comment