ዜና (ሚያዚያ 5 ፥ 2008) የመከላከያ ሚኒስቴር የበታች ሹሞችና መኮንኖች ባዘጋጀው የ4 ቀናት ኮንፈረንስ የሰራዊቱ መክዳት አብይ ርዕስ ሆኖ መውጣቱን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። ባለፈው ሳምንት የተካሄደውና ከሰኞ እስከ ሃሙስ በቀጠለው ኮንፈረንስ ከተለያዩ የሰራዊቱ ክፍሎች የተውጣቱ የበታች ሹሞችና መኮንኖች በቪዲዮ ኮንፈረንሰ ከመከላከያ ባለስልጣናት ጋር ተወያይተዋል። አዲስ አበባ ላይ ሆነው በቪዲዮ ኮንፈረንሰ ማብራሪያና መግለጫ የሰጡት የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈርጌሳ ሲሆኑ፣ ከፍተኛውን ወታደራዊ ስልጣን የያዙት ጄኔራሉ ከአጠገባቸው ቢሆኑም፣ መድረኩን ሙሉ ለሙሉ ለአቶ ሲራጅ ፈርጌሳ መልቀቃቸውንም ምንጮች አስረድተዋል።Tuesday, April 12, 2016
የመከላከያ ሚኒስቴር ባዘጋጀው ስብሰባ የሰራዊት መክዳት አብይ ርዕስ ነበር ተባለ
ዜና (ሚያዚያ 5 ፥ 2008) የመከላከያ ሚኒስቴር የበታች ሹሞችና መኮንኖች ባዘጋጀው የ4 ቀናት ኮንፈረንስ የሰራዊቱ መክዳት አብይ ርዕስ ሆኖ መውጣቱን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። ባለፈው ሳምንት የተካሄደውና ከሰኞ እስከ ሃሙስ በቀጠለው ኮንፈረንስ ከተለያዩ የሰራዊቱ ክፍሎች የተውጣቱ የበታች ሹሞችና መኮንኖች በቪዲዮ ኮንፈረንሰ ከመከላከያ ባለስልጣናት ጋር ተወያይተዋል። አዲስ አበባ ላይ ሆነው በቪዲዮ ኮንፈረንሰ ማብራሪያና መግለጫ የሰጡት የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈርጌሳ ሲሆኑ፣ ከፍተኛውን ወታደራዊ ስልጣን የያዙት ጄኔራሉ ከአጠገባቸው ቢሆኑም፣ መድረኩን ሙሉ ለሙሉ ለአቶ ሲራጅ ፈርጌሳ መልቀቃቸውንም ምንጮች አስረድተዋል።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment