Monday, August 1, 2016
ሰበርዜና…. ዛሬ በአባይ ወልዱ የሚመራው የትግራይ ክልል ካቢኔ በመቀሌ ከተማ ባአባይ ወልዱ መስራ ቤት አስቸኳይ ስብሰባ
http://www.satenaw.com/amharic/archives/18341
ዛሬ በአባይ ወልዱ የሚመራው የትግራይ ክልል ካቢኔ በመቀሌ ከተማ ባአባይ ወልዱ መስራ ቤት አስቸኳይ ስብሰባ መደረጉ ከቦታው የነበሩ ታማኝ ምንጮቻችን ገልጸውልናል።በዋናነት የሥብሠባው አላማና በአጀንዳነት የተያዙት ጉዳዮች
1ኛ)አማሮች በተለይ ጎንደር ላይ ያሉት ጥቂት ጸረ ሰላም ሀይሎች እና የሻብያ ተላላኪ ትምክህተኞች በትግራይ ህዝብ ላይ ያወጁት ጸረ ትግራይ ህዝብ ፕሮፓጋንዳ ከፌዴራል መንግስት ጋር ተነጋግረን እርምጃ እንወስዳለን ሲሉ አሳስበዋል።
Ethiopia protests: What's behind the trouble in Gondar?
Sunday's protest in Ethiopia involving thousands of people in Gondar, a city in Amhara region, is a rare example of an anti-government demonstration in the country.
It was organised on social media but no group has taken responsibility for it. The protest comes two weeks after another demonstration in the city in which 15 people died, including members of the security forces and civilians.
የጎንደሩ ሰልፍ Dereje Habtewold
-
የሰልፉ መነሻና ዋነኛው ምክንያት በህወሀት እየተደፈጠጠ ያለው የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄ ሲሆን ይህም ጥያቄ በሰልፉ ከተስተጋቡት መፈክሮች አንዱ ነው። የሰልፉን ዋነኛ ምክንያት የሚያውቁት ሹመኞች ለጥያቄው በቂና አጥጋቢ ምላሽ ካልሰጡ ተቃውሞውና አመጹ ይበልጥ ተባብሶ መቀጠሉ አይቀሬ ነው።
የሰልፉ መነሻና ዋነኛው ምክንያት በህወሀት እየተደፈጠጠ ያለው የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄ ሲሆን ይህም ጥያቄ በሰልፉ ከተስተጋቡት መፈክሮች አንዱ ነው። የሰልፉን ዋነኛ ምክንያት የሚያውቁት ሹመኞች ለጥያቄው በቂና አጥጋቢ ምላሽ ካልሰጡ ተቃውሞውና አመጹ ይበልጥ ተባብሶ መቀጠሉ አይቀሬ ነው።
Subscribe to:
Posts (Atom)