Thursday, February 8, 2018

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ ) የዛሬ የዕለተ ሀሙስ የካቲት 01 ቀን 2010 ዓ.ም. ፕሮግራማችንን ትከታተሉት ዘንድ ግዣችን ነው!! የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ በሰሜን ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኚት ከተማ በሚገኘው እስር ቤት ላይ ባደረሰው ጥቃት 17 እስረኞችን ማስለቀቁን ታወቀ።

No comments:

Post a Comment