ሚያዚያ ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጠ/ሚኒስትሩ ለእረፍት እና የአይን ማስተካከል የውበት ስራ በእንግሊዝኛ ኮስሜቲክ ሰርጀሪ ለማስደረግ በጀርመኗ የመናፈሻ ከተማ ባደን ባደን ከገቡ በሁዋላ፣ እርሳቸውን አጅበዋቸው የመጡት ፣ የአውሮፕላኑ ዋና አብራሪን ጨምሮ፣ ሌሎች የአየር መንገዱ ሰራተኞች ከከተማዋ እንዳይወጡ ተከልክለዋል። አቶ ሃይለማርያም ባደን ባደን ሲደርሱ ቀደም ብለው ለእረፍት የሄዱት ባለቤታቸውና ልጃቸው ተቀብለዋቸዋል።Tuesday, May 3, 2016
አቶ ሃይለማርያምን አጅበው የመጡ የአየር መንገድ ሰራተኞች ወደ ሌሎች ቦታዎች እንዳይዘዋወሩ ተከለከሉ
ሚያዚያ ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጠ/ሚኒስትሩ ለእረፍት እና የአይን ማስተካከል የውበት ስራ በእንግሊዝኛ ኮስሜቲክ ሰርጀሪ ለማስደረግ በጀርመኗ የመናፈሻ ከተማ ባደን ባደን ከገቡ በሁዋላ፣ እርሳቸውን አጅበዋቸው የመጡት ፣ የአውሮፕላኑ ዋና አብራሪን ጨምሮ፣ ሌሎች የአየር መንገዱ ሰራተኞች ከከተማዋ እንዳይወጡ ተከልክለዋል። አቶ ሃይለማርያም ባደን ባደን ሲደርሱ ቀደም ብለው ለእረፍት የሄዱት ባለቤታቸውና ልጃቸው ተቀብለዋቸዋል።ሀገር ማለት ነፃነት ነው! by Seyoum Teshome
ድሮ – ድሮ “ሀገር ማለት መሬት ነው” ይባል ነበር። ቀጠለና “ሀገር ማለት ሰው ነው” የሚለው መጣ። ባለፈው ሳምንት “ሀገር ማለት ትዝታ ነው” የሚል ፅሁፍ በወጣ በማግስቱ “ሀገር ማለት አስተሳሰብ ነው” የሚል ሌላ ፅሁፍ በማህበራዊ ድረገፅ ላይ ተለጥፎ አነበብኩኝ። ነገሩ ገርሞኝ ሌሎች ፅሁፎችን ሳፈላልግ፤ “ሀገር ማለት እናት ናት”፣ “ሀገር ማለት ሕገ-መንግስት ነው”፣ እና አንዳንድ ጭራሽ ግራ የሚያጋቡ ፅሁፎችን አነበብኩኝ። ከዚያ በቀረቡት ፅሁፎች ላይ ከመወሰን ይልቅ ለጥያቄው ትክክለኛና ምሉእ የሆነ ምላሽ ለመስጠት የተለያዩ መፅሃፍትን አገላበጥኩ። በመጨረሻም፣ በጣም አስገራሚ እውነት ላይ ደረስኩኝ፣ “ሀገር ማለት ነፃነት ነው!” ይህ ፅሁፍ፣ “ሀገር ማለት ምንድነው?” ለሚለው ጥያቄ መልስ ብቻ ሳይሆን በጉዳዩ ዙሪያ ምሉእ የሆነ ፅንሰ-ሃሳብ ያስቀምጣል የሚል እምነት አለኝ።ኦሜድላ ንጉስ ሃይለስላሴ ፋሺስቱ ጣሊያን እንደተሸነፈ ከስደት በሱዳን በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ነጻነታችንን በማወጅ ሰንደቅ ዓላማችንን በክብር የሰቀሉበት ቦታ ነው። ህወሀት በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ስር ባደረጋት መተከል ዞን የሚገኝ ታሪካዊ ቦታ ነው።
ዘንድሮ የሱዳን ወታደሮች መፈንጪያ: የኢትዮጵያውያን የስቃይ ቦታ ሆኗል። ትላንት ከአከባቢው በደረሰን መረጃ የሱዳን ወታደሮች ከቅዳሜ ጀምረው በመተከል ዞን ጎባ ወረዳ ኦሜድላ ቀበሌ ሰርገው በመግባት ኢትዮጵያውያንን ደብድበዋል ። በርካታ መኖሪያ ቤቶችን አፍርሰዋል። የእርሻ ቦታዎችን አቃጥለዋል። ህዝባችንን በገዛ ሀገሩ አርባ ገርፈውታል። ንብረቱን ቀምተው ወስደዋል ። እስከአሁን በህይወት ላይ የደረሰ የሞት አደጋ ባይኖርም 67 ኢትዮጵያውያንን አፍነው ወስደዋል። ጥቃቱ እስከእሁድ ምሽት ቀጥሎ እንደነበረ ለማወቅ ተችሏል።
የሱዳን ወታደሮች ድንበር ተሻግረው ሲመጡ: ኢትዮጵያውያንን ሲያሰቃዩና አፍነው ሲወስዱ የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ በቅርበት ነበር። ሪፖርትም ተደርጎለታል። ለኢትዮጵያውያን የሚደርስም ሆነ ከሱዳኖች ዱላና አፈና የሚያስጥል ግን የለም።
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

Monday, May 2, 2016
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደኢትዮጵያ እየተላለፉ መሰጠታቸው አሳስቦኛል አለ (ሚያዚያ 24 ፥ 2008)
የኬንያ የደህንነት ሃይሎች በሃገሪቱ የፖለቲካ ጥገኝነትን ፈልገው የሚሰሰዱ ኢትዮጵያውያንን ለኢትዮጵያ መንግስት እያሳለፉ መስጠታቸው አሳስቦት እንደሚገኝ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ይኸው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ኬንያ መዲና ናይሮቢ ድረስ በመጓዝ ከኬንያ አጋሮቻቸው ጋር በመተባበር ድርጊቱን እየፈጸሙ እንደሚገኝ የተለያዩ አካላትን ዋቢ በማድረግ ይፋ አድርጓል።አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ገና ከጅምሩ አንግቦ የተነሳው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቱ የተከበረበት የኢኮኖሚ ብልጽግና ማህበራዊ ፍትህ የሚያገኝበት የዜጌችን ህይወት ደህንነትና ጥቅም የተከበረበትን ሀገር እንዲኖረው ማድረግ ነው።
ይህንን ራዕይ አንግቦ የተነሳው አርበኛች ግንቦት 7 ገና ከማለዳው ይህን የእናት
ጡት ነካሽ የወንበዴ ቡድን በምን አይነት ስልት ስርዓቱን ማስወገድና ላዴና ለመጨረሻ ከስልጣኑ መንግሎ ለመጣል አቅዶ የተነሳው፡
የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎኑ በማድረግ በአሁን ሰዓት በሁሉም አቅጣጫ ትግሉን በፋፋም ላይ ይገኛል ፡ይህም በስርዓቱ ላይ ትልቅ መደናገጥ
ፈጥሮበታል በዝህም የተነሳ በመከላከያ ሃይሉ ውስጥ ትልቅ የመረበሽና ይህ የአንድ የብሄር የበላይነት የነገሰበት የመከላከያ ሰራዊት
ውስጥ እስከ መቼ ነው? የበይ ተመልካችና ስልጣን ላንድ ብሄር የሚታደልና
ያለምንም የወታደራዊ ሳይንስና የከፍተኛም ሆነ መስመራዊ መኮንን ኮርስ ሳይወስዱ ሌላውን ብሄር ዝቅ አድርጎ በማየት እነሱ ብቻ ማዕረግ
በማዕረግ የሚሆኑት የአንድ ሃገር የመከላከያ ሰራዊት በማይባልበት ሁኔታ በሃገርና ህዝብ ላይ በመቀለድ የራሱን ሆድ በመሙላት የሚታወቀው
ወያኔ ሌላውን ኢትዮጵያዊ በማግለል ያለኛ ጀግና የለም በማለት የሀገሪቱ ድበርና የአየር ክልል ሲጣስ ቁጭ ብለው በመመልከት ወራሪ
ጦር ከደቡብ ሱዳን ተነስቶ የሀገራችንን ድበር ጥሶ በወገኖቻችን ላይ ጭፍጨፋ ሲያካሄድና አግተው ሲሄዱ በታሪክ ኢትዮጵያን በማዋረድና
ክብሯን በማሳጣት አሁን ላይ ስልጣን ላይ የሚገኘው መንግስት ተብዬ ነው።Sunday, May 1, 2016
ቂሊንጦ የግፍ ዶፍ ማዝነቧን ቀጥላለች ( ዘሪሁን ገሠሠ)
Subscribe to:
Posts (Atom)
