Monday, May 2, 2016

በኢትዮጵያ እውነተኛ ለውጥ እንዲመጣ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በቻሉት አቅም ሁሉ ትግሉን ይርዱ! ለዚህም ይሆን ዘንድ ጁን 4 በኖርዌይ ኦስሎ ትልቅ ድግስ ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል! የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራሮች ከውድ ኢትዮጵያውያን ጋር ስለኢትዮጵያ እንዲወያዪ በዝግጅቱ ላይ ተጋብዘዋል! ኑ! ስለሀገራችን በህብረት እንምከር፤ ድጋፍም እናድርግ!!!

No comments:

Post a Comment