Monday, May 16, 2016

የጋዜጠኛ‬ ተመስገን ደሳለኝ ሕይወት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መሆኑ ተገለጸ፣ሊገድሉትም ሆነ ሊመርዙት ይችላሉ የሚል ስጋት አለ፣በአርባ ምንጭ አካባቢ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ጥቃትን ተከትሎ በከተማዋ በርካታ ወጣቶች እየታሰሩ ነው


፣አገዛዙ ልጃችሁ ሞቷል ብሎ ያረዳቸው የአንድ አርበኛ ቤተሰብ መረጃው ሀሰተኛ መሆኑን አውቀው የጀመሩትን ለቅሶ አቁመዋል፣አቶ ሐይለማሪአም ደሳለኝ ሱዳን ከኤርትራ ጋር እንድታስታርቃቸው እንደሚሹ ተናገሩ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎችናልዩ ልዩ ቃለ መጠይቆች በፕሮግራሙ ተካተዋል ሙሉውን ያድምጡት

No comments:

Post a Comment