Thursday, May 12, 2016

ለነጻነታችን መሞት ካለብን ገድለን እንሞታለን !!! አርበኞች ግንቦት 7

ፍልምያ ያቀጣጥላል። ይህ የነጻነት ተጋድሎ አንዳንዴ ቦግ፡ ሌላ ግዜ ደብዛዝ ይል ይሆናል፡ የኢትዮጵያ ህዝብ የስልጣን ባለቤት ሳይሆን ግን አይጠፋም።

አርበኞች ግንቦት 7 በሁሉም አቅጣጫዎች ጠላትን ለመፋለም ዝግጁ ነው። ለኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም ራሳቸውን ለመራር ትግል እንዲዘጋጁ እና በየአካባቢያቸው ያለውን የጠላት ሃይል ፋታ እንዲነሱ አርበኞች ግንቦት 7 ጥሪ ያደርጋል።

አንድነት ሃይል ነው

ክብር ለሰማዕታት ጋዶቻችን !


የህዝብ ትግል አሸናፊ ነው !

No comments:

Post a Comment