Thursday, May 12, 2016

አቶ ኦባንግ ሜቶ በዚህ ውይይታቸው በርካታ ቁምነገሮችን አንስተዋል፣ * የብሄር ፖለቲካን ኢትዮጵያ ውስጥ በቅድሚያ ያስተዋወቁት እነ ዋለልኝ መኮንን ናቸው። * አንድን ብሄረሰብ ለብቻ ነጥሎ ነጻ በማውጣት የኢትዮጵያን ችግር መፍታት አንችልም። * ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በተማርከው ልክ ሳይሆን ስራ የምታገኘው በብሄር ማንነትህ ነው።Tempo Afric TV - BEYOND THE HEADLINES GUEST MR OBANG METHO

No comments:

Post a Comment