Wednesday, May 25, 2016

ጥብቅ መረጃ የቴድሮስ አድሐኖም እጮኛ ቆንጂት !



የቴወድሮስ አድሐኖም ተወካይና ፖለቲካ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ ናቸዉ እኚህ ግለሰብ በአሁኑ ወቅት የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ዉስጥ ቀንደኛ በመሆን ይንቀሳቀሳሉ ከብሔራዊ መረጃ እና የደህንነት ደንብ ክንፎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት ሲኖራቸዉ አድራጊ ፈጣሪ በመሆን ግንባር ቀደሙን የደም ቡድንያራምዱታል ከታች በፎቶ የተቀመጡት ግለሰብ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ይባላሉ የፅ/ቤታቸዉ ዋና ሐላፊ ( chef duty cabinet ) 
ችፍ ዲፒዉቲ ካቢኔዉ ደግሞ አምባሳደር በረደድ አንሙት የሚባሉ ግለሰብ ናቸዉ::
አምባሳደር ታየ አጽቀስላሴ ቴድሮስ አድሐኖም ለአፍሪካ ሚኒስቴሮች ስብሰባ ከጣሊያን ወደ ኒዉ ዮርክ ከዚያም ወደ ሐገር ቤት ተመላሽ ነኝ ባሉበት ሁኔታ ለሁለት ሳምንታት ተጨማሪ ጊዜያትን ሲያባክኑና የአለምን ጤና ድርጅት ለመምራት ድምጽ በማሰባሰብ ጊዜያቸዉን ሲያጠፉ አምባሳደር ታዬ የህወሃትን የዉጭ ጉዳይ ቢሮ ተረክበዉ እንዳሻቸው ይወነጅሉበታል።
ቴድሮስ አድሐኖም አምባሳደር ቆንጂት ከተባለች የወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚ ጋር በተለያየ ወቅት ይታማ የነበረበትን ሁኔታ በሚያጎላ መልኩ በአንድ ማረፊያ ጥላ ዉስጥ መዋልና ማደራቸዉ ግለሰቡን ለተቀመጡበት ሐላፊነት እና ለትድራቸዉ ታማኝ ያለመሆናቸዉን አመላካች ነዉ ሲሉ ታዛቢዎች ተናግረዋል።
ቴድሮስ አድሐኖም በተለይም እንደ ማጣቀሻ በማድረግ በጤና ሚኒስቴርነት ማእረግ በነበርኩበት ወቅት ከሐገራችን ሐብት እና ከእርዳታ በተገኘ ገንዘብ የተለገሰን ከ20,000,000 በላይ አጎበር ልክ ከራሱ ኪስ እንዳወጣዉ በማስመሰል በነጻ አሰራጭቻለዉ በማለት በኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት አለምን ለግል ለዉጡ በማታለል ስራ ፍለጋ የማድረግ ወንጀሉ አግባብ አለመሆኑን ብዙሐኖች እየተቹትም ይገኛሉ። 
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

No comments:

Post a Comment