Friday, May 20, 2016

ዜና መረጃ.... በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዲኤታዎችና ካቢኔዎች መሪነት የወይኔ ቀንደኛ ስራ አስፈጻሚ ቴድሮስ አድሐኖም ኒዉ ዮርክ ከተማ ላይ ይገኛል

 የወያኔን ኢንባሲ ተላላኪዎች በማስከተል በኒዉዮርክ የሚገኘዉ ቴድሮስ አድሐኖም በአሜሪካን ሐገር ጥገኝነት ጠይቀዉ ዶሴያቸዉ በፍርድ ክትትል ላይ የሚገኙትን እና ያቀረቡት ምክንያታዊ መረጃ የአሜሪካን ስደተኛ ቁጥጥር ቢሮ ያልተቀበላቸዉን ኢትዮጵያዊያን በተመለከተና ስለ ሕገ_ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ከአሜሪካን ባለስልጣናት ጋር ለመምከር ወደ ኒው ዮርክ ማቅናታቸዉ የተረጋገጠ ሲሆን... ኢትዮጵያ በሕገ_ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ምክንያት ለሚደርሱት አደጋዎች አይነተኛ የፖለቲካ ችግሮችን በማባባስ የስደት መንስኤ መሆንዋን በተመለከተ ምክክሩ በፖለቲካዊ ለዉጥ ዙሪያም ላይ ዳሰሳ እንደሚያደርግ መረጃዎቻችን አሳዉቀዋል።
በመሆኑም በኒዉ ዮርክና አካባቢዉ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ይህን የወያኔ ተላላኪ ጠንቅቃችሁ እድትከታተሉት በጥበጥብቅ እናሳስባለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
( ጉድሽ ወያኔ )

No comments:

Post a Comment