Saturday, May 28, 2016

በዛሬው የማዕደ-ኢሳት ዝግጅታችን ፦”እንደ ልማዴ ሰክሬ መጣሁ”፣ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል- የላይቤሪያና የኢትዮጵያ መሪዎች ዕጣ በአጭሩ፣


………ዳኛ ብርቱካን ሚዴቅሳ እንድትፈታ ከወላጅ እናቷ ጀምሮ አቤቱታ የቀረበላቸው አቶ መለስ ዜናዊ በወቅቱ የሰጡት ምላሽ፦”በሊማሊሞ በኩል ማቋረጥ ይችላሉ!” የሚል ነበር።እናም እንደፎከሩት ዕድሜ ልክ አስፈረዱባት። ሆኖም ከወራት በኋላ ብርቱካን ከሀቫርድ ዩኒቨርሲቲ ተመርቃ ስትወጣ አቶ መለስ እስከወዲያኛው አሸልበዋል። አቡነ ቄርሎስ፦”ገልጦ የሚያነበው የለም እንጂ ሞት ታላቅ መጽሐፍ ነው” ቢሉም ፤ቀሪዎቹ ባለስልጣኖች ከመለስ ሞት ሊማሩ አልቻሉም። እንዲሁም ጸሀፊ አንዷለም ቡከቶ ገዳ፦ “ የ23 ቁጥር ነገር” ይለናል። በላይ በቀለ ወያ ዓለምነሽ፣ ካሳነሽ አጠዱን በአጭሩ ያሳየናል። መልካም ቆይታ

No comments:

Post a Comment