Monday, July 13, 2015

የወያኔ ሰላዮች በሕዝብ ደም የሚነግዱ

በአሁኑ ሰዓት ሰላማዊ ኢትዮጵያውያን ተማምነው ባገራቸው እንዳይኖሩ ለምሳሌ ታክሲ ነጂዎች በደከመ ኑሮ ላይ የእያንዳንዱን ተሳፋሪ ማንነት መዝግቡ የተለየ ነገር ካያችሑ ፖሊስ ጥሩ፣መኪና አከራዮች የደንበኞቻቸውን ምቾት ግንዛቤ ውስጥ ባላስገባ መልኩ ደንበኞቻችሑን መርምሩ ወዘተ ወዘተ... በሚባልባት አገር ፈላጭ ቆርጮች የአንድ አካባቢ ሰዎች ናቸው ‪#‎TPLF‬፤ሌላው ፖሊስ ፖሊስ አይደለም፣ነጋዴ ነጋዴ አይደለም፣ለምሳሌ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ፖሊስ ባለጊዜ ሆኖ በታጠቀው መሳሪያ ዜጎችን ለማሸማቀቅ እየሞከረ ሲሆን ሌላው ፎቶ ደግሞ በዜጎች ሃብት ዜጎችን ለመሰለል ለሃኪንግ ቲም ‪#‎Hackingteam‬በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ‪#‎Dollars‬$$$ የሚከፍለው ቢኒያም ተወልደ የተባለ የወያኔ አባል ነው አራተኛው ምስል ከወያኔ ተልዕኮን በመቀበል በውጪ ባሉ ዜጎች ላይ ስለላን የሚያካሂድ በአሜሪካን አገር አለክሳንደሪያ ከተማ ውስጥ የመሸገ የወያኔ ሰላይ ነው።ኢትዮጵያውያን ከመቼውም ጊዜ አንድነታችንን አጠናክረን አገራችንን ከወያኔ መንጋ ነጻ የማውጣት ግዴታ አለብን። ሞት ለዘረግኞች ድል ለነጻነት ታጋዮች።

No comments:

Post a Comment