Sunday, July 5, 2015

የወያኔ ግፍ


ያንድ ብሄር የበላይነት የነገሰባት ሀገር።የሀገራችን ሀብት ተሸጦ ያንድ ብሄር ኪስ ማደለቢያ ሆነ።ዛሬ ትግራይ ውስጥ ማን አንበጣ ይቆረጥማል?ዛሬ የሚቆረጥሙት ቋንጣ ነው።በለሱም የወፎች ቀለብ።አንድ የሰሜን ሰው ምንም አይነት የመንግስት ስልጣን ሳይኖረው ትግሬ በመሆኑና ወያኔን በመደገፉ ብቻ ንጉስ ነው።ማንም ትግሬ በኢት ውስጥ አይከሰስ አይገሰፅ።ህዝቡ በመብትና ነፃነት እጦት ካገሩ ተሰዶ እንደ ዶሮ ሲታረድ ፡እንደ ቆሻሻ ከነነብሱ ሲቃጠል።አንዱን ብሄር ከሌላው በማጋጨት፡ ያገሪቱን ሀብት ፡ድንበር ሳይቀር ፡ቆርሰው የሸጡ ደፋሮች።ይህን መንግስት ደግፎ አርበኞችን ሚወጋ ጥቂት የወያኔ ቡችላ ሲሆን።አብዛኛው የወያኔ ወታደር መንግስትን እየከዳ አልሸባብን ሳይቀር እየተቀላቀለ ስለሆነ።ብሶት የወለደው የኢትዮጵያ ህዝብ የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል በዝግጅት መሆኑን አውቃችሁ።አርበኞች ጦርነቱን ቀጥሉ ትግሉን አፋፍሙ ።የዳዊት አምላክ እ/ር ከእናንተ ጋር ስለሆነ ከበረታችሁ ውሎ ይደር እንጂ ድል የጭቁን ህዝብ ነው።ከመንግስት የመከላከያ ሰራዊት ከአየር ኃይል ፓይለቶች ጭምር እናንተን ለመቀላቀል በዝግጅት ላይ ላሉ መንገዱን በሚገባ ማዘጋጀት።
ወያኔ ይውደም
ድል ለአርበኞች ግንቦት7

No comments:

Post a Comment