Tuesday, July 7, 2015

ጠቅላይ ቅኝ ገዢያችን ሃይለማርያም ደስ አለኝ " ከህዝባችን ጋር ተማክረን" ኤርትራን እንወጋለን ሲሉ ስሠማ ሳቄ አመለጠኝና ካካካካ ብዬ ሳኩ። ቆይ እኔ ምለው "ህዝባችን" የሚሉት ማንን ነው? በነፃነት እጦትና በኑሮ ውድነት ትከሻው ያጎበጠውን ኢትዮጵያዊ እንዳይሆንና በድጋሜ እንዳልስቅ። እንዴው በሞቴ አሰብ ወደብን ለዛሬዋ ጠላታችን ለምትሏት ኤርትራ አሳልፋችሁ ስትሠጡ ይህን ምስኪን ህዝብ አማክራችሁት ነበር እንዴ?

No comments:

Post a Comment