Monday, April 3, 2017

“ ……ኢህአዴግ ካልተስተካከለ ይህች አገር በእሣት ትቃጠላለች”አቶ አባይ ጸሀዬ የህወኃቱ መሥራች አባይ ጸሀዬ ስብሰባ ላይ መንግስትንና አስፈጻሚዎችን በቁጣ የዘለፉበት ንግግር ኢሳት እጅ ገብቷል። የዕለቱን የኢሳት ዜና ያድምጡ ኢሳት የኔም፣ ያንቺም፣ የሁላችንም ነው ኢሳትን ይርዱ April 03,2017

No comments:

Post a Comment