Monday, April 17, 2017

ትራምፕ የባሕር ኃይል አጥቂ ቡድን ወደ ኮሪያ ባሕረ-ሰላጤ አዝምተዋል።

 ልጅ እግሩ ኪም ጁንግ ኡን በበኩላቸው በአያታቸው የልደት ቀን 'አኅጉር ተወንጫፊ ሳይሆኑ አይቀሩም' የተባሉ ሚሳይሎች የታጠቀ ጦራቸውን በፒዮንግያንግ አደባባይ አሰልፈዋል። ተንታኞች የጠባይ መመሳሰል ይታይባቸዋል የሚሏቸው ሁለት መሪዎች በኮሪያ ባሕረ-ሰላጤ ተፋጠዋል።


No comments:

Post a Comment