Saturday, December 9, 2017

#Tamagne Beyene ክፍል 11 ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ የእኔና የመታሰቢያ ቀጸላ ውይይት ክፍል አስራ አንድ ላይ ደርሷል። የዛሬው ዝግጅት ከጥበብ ሰዎች ወጣ ብሎ መተኪያ የሌለው ህይዎታቸውን ለሀገራቸው ሰጥተው ያላስተዋሽ ስለቀሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጀግኖች ያወሳል። እንድትከታተሉት በአክብሮት እጋብዛለሁ።አመሰግናለሁ::

No comments:

Post a Comment