Monday, June 29, 2015

ወያኔዎች በሶስት ወይ በምንናምን ይከፈላሉ ( ሄኖክ የሺጥላ )

1) የመጀመሪያዎቹ መጻኢው የወያኔ ህውሃት ዕጣ ፈንታ በደንብ የገባቸው እና ሰላም ምናምን በሚል የእርግብ ስዕል  የፈስ ቡክ ገጾቻቸው የተንቆጠቆጠ  ፣ ትንሽ ግዜ ስጡን እንጂ ስልጣን እንለቃለን የሚሉ ፣ በልባቸው ግን መሰሪዎች እና አደገኛ ሰላዮች ናቸው ። ይሄኛው ቡድን የተቃዋሚ  ቤተክርስቲያን ሄደው ይሳለማሉ ፣ የወያኔ ደጋፊ መሆናቸውን በፍጹም አታውቅባቸውም ፣ እንደውም አንዳንዴ ካንተ ጋ አብረው ስርዓቱን ይሰድቡታል ፣ ግን በጣም ተራ በሆኑ ነገሮች ላይ ነው ተቃውሞ-አቸውን የሚያቀርቡት ፣ ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ጥያቄ ስታነሳ ሰላም ይሻላል ፣ እኛ አንድ ሕዝብ ነን ይሉሃል ፣ በጣም ሙልጭልጭ ናቸው ፣ ከተቃዋሚ ጎራ ገብተው የፈለጉትን ነገር የማድረግ ብቃት አላቸው ። የማህበረ -ሰቡ የ’ለት ተለት ኑሮ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊዎች ናቸው ፣ ለቅሶ ላይ ከንፈር መጣጮች ናቸው ፣ በችግርህ ጊዜም ይደርሱልሃል ። ባጠቃላይ በደልህ ላይ የተዛባ አመለካከት እንድትይዝ የሚያረጉህ እነዚህ የወያኔ ክንፎች ናቸው

እነዋሽንግተን ፖስት የኦባማን የኢትዮጵያ ጉብኝት አብጠለጠሉ


Obama Ethiopia
አለማየሁ አንበሴ

“የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ስለዲሞክራሲ የተሳሳተ መልዕክት ያስተላልፋል”

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቀጣዩ ሐምሌ ወር ኢትዮጵያን

ጀግናዋ አያልነሽ ስሜነህ

ጀግናዋ አያልነሽ ስሜነህ

Sunday, June 28, 2015

ባክኖ የቀረ አየር ኃይል

ክንዴ ዳምጤ – ሲያትል
Ethiopian air force
ውስጥ ውስጡን በድብቅ ሲብላላ የሰነበተውና በኋላ ቀስ በቀስ ወደ አደባባይ የወጣው የሻብያና ህውሃት ወዳጅነት ላይ ያንዣበበው ጥቁር ደመና ሞትን አርግዞ እያስገመገመና እያስፈራራ ሰነባብቷል ። እዚህ አስመራ ውስጥ ከወትሮው የተለየ ነገር ባይታይም አዲስ አበባ ላይ የኢትዮጵያን ፓርላማ የክተት አዋጅ ተከትሎ የጦርነቱ ከበሮ ተሟሙቆ ቀጥሏል።

ህውሃት አዲስ አበባና ደ/ዘ እንደደረሰ እጁ ያስገባቸውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላት ወደ እስር ሲያግዝ እድል የቀናው ባገኘው ቀዳዳ ሁሉ አገር ጥሎ ተሰደደ ። እዚህ

Human Rights Organizations, International media report election flaws ESAT News (June 26, 2015)


Human Rights Organizations, International media report election flaws
ESAT News (June 26, 2015)
International Human Rights Organization, Human Rights Watch and Amnesty International,) and International Media have voiced their concerned on election related incidences in Ethiopia. They narrated how EPRDF marginalized opposition political parties to stay on power during the May 2015 election.

Thursday, June 25, 2015

Wednesday, June 24, 2015

Ethiopian Paramilitary Militia Genocide

by Dr. Said Issa Mohamud *
Between May 24, 2015 a nd June 5, 2015, The Ethiopian paramilitary militia known as the Liyu Police crossed the border between the Galgaduud Region of Somalia and the Somali Eastern region in Ethiopia. During that period, hundreds of the Liyu Police guerrillas raided 18 villages at the border and demanded unconditional levy, bribery money and vehicles. The villagers refused to comply with the unlawful demands and resisted the forceful means of the invaders. The Liyu Police militia then launched retaliatory operations in those villages, where they indiscriminately massacred hundreds of innocent civilians

በአዲስ አበባ አይሲኤስን ለመቃወም ሰልፍ የወጣችው ወ/ሮ ንግስት ወንድይፍራው እስራት ተፈረደባት - Zehabesha Amharic

በአዲስ አበባ አይሲኤስን ለመቃወም ሰልፍ የወጣችው ወ/ሮ ንግስት ወንድይፍራው እስራት ተፈረደባት - Zehabesha Amharic

Friday, June 19, 2015

አርበኞች ግንቦት 7 – ለሰማዕታቱ አደራ የምንሰጠው ምላሽ ምንድነው?

June 18, 2015
Patriotic Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy
ኢትዮጵያ አንድ ተጨማሪ ወጣት ልጇን አጣች። ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓም ማታ የደብረ ማርቆሱ የሰማያዊ ፓርቲ እጩ

ወያኔ በሚሞቱትም በሚሰደዱትም ደስተኛና ተጠቃሚ ነው

አንዷለም
ወያኔን እንቅልፍ የሚነሳው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያውያን በሰላም ውለው መግባታቸው ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ውሎ ካደረ አንድ ቀን ቀፎው እንደተነካበት ንብ ገንፍሎ ወጥቶ የሚውጠው ይመስለዋል ስለዚህም የጅምላ ሞት፤ስደት፤ እልቂት እንዲኖር ጠንክሮ ይሰራል ሲደርስም ሲበዛ ይደስታል።
የወያኔ ጥቅሞችን ላስረዳ።

Thursday, June 18, 2015

አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል - Zehabesha Amharic

አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል - Zehabesha Amharic

Ethiopian opposition party says candidate’s murder was politically motivated - See more at: http://www.satenaw.com/ethiopian-opposition-party-says-candidates-murder-was-politically-motivated/#sthash.E5Bwj2KH.dpuf

Samuel Awoke, a Semayawi Party candidate
Samuel Awoke, a Semayawi PartyCANDIDATE

Ethiopian opposition party says candidate’s murder was politically motivated

Ethiopian opposition party says candidate’s murder was politically motivated

ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለው የታሰሩት 7 የዓየር ኃይል አባላት ነገ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው - Zehabesha Amharic

ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለው የታሰሩት 7 የዓየር ኃይል አባላት ነገ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው - Zehabesha Amharic

Tuesday, June 16, 2015

★ ጎንደር ፦ በጭልጋ የፌደራል ፖሊስ በወሰደው እርምጃ ከ5 ያላነሱ ሰዎች ተገደሉ
ባለፈው ቅዳሜ በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ ከተማ የፌደራል ፖሊሶች በወዱት እርምጃ ከ5 እስከ 6 የሚደርሱ ወጣቶች መገደላቸውን፣ ከ10 ያላነሱ ወጣቶች ደግሞ መቁሳላቸውን የአይን
እማኞች ገልጸዋል።
የቅማንት ተወላጆች የራስ አስተዳደር መብት ይሰጠን በሚል ላቀረቡት ጥያቄ ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት “ጥያቄያቸው በክልሉ ውስጥ እንደሚገኙት እንደ ሌሎች ብሄረሰቦች ሊታይላቸው” ይገባል የሚል ውሳኔ አሳልፏል። ጥያቄ አቅራቢዎቹ የራስ አስተዳደሩ በ120 ቀበሌዎች ተግባራዊ እንዲሆን ሲጠይቁ፣ የክልሉ መስተዳደር በበኩሉ ውሳኔውን የሰጠሁት ለ42 ቀበሌዎች ብቻ ነው ብሎአል። የመስተዳደሩን ውሳኔ በመቃወም ፣ ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴው ሰኔ 7 ጭልጋ ላይ፣ ሰኔ 14 ደግሞ

Sunday, June 14, 2015

South Africa court bid to arrest Sudan's Omar al-Bashir

Media captionThe ICC has issued two arrest warrants for President Bashir

ኢሳት ዜና


በደቡብ አፍሪካ ከተቃዋሚዎች ሊደርስበት ይችላል ከተባለዉ ከፍተኛ ተቃዉሞ በመሸሸግ ከፍተኛ የሆነ ክፍያን ወጪ በማድረግ የሐገርና የወገንን ሐብትና ጉልበት እያባከነ የሚግኘዉ የወያኔ ብድን ለቴድሮስ አድሐኖም ሲባል ብቻ በዉድነቱ የማይቀመሰውን ሆሊዳይ ኢን ሆቴል ተኮናትሮታል ከወያኔዉ ኢንባሲ የወጣዉ መረጃ እንደሚያመለክተዉ 123 (rivonia road sandton holiday inn hotel ) የተደበቀዉ ቴድሮስ አድሐኖም የወያኔ ደግፊዎችን በ15/2015 የፊታችን ሰኞ ከአፍሪካ ህብረቱ ማብቂያ ስብሰባ በኃላ ማምሻዉን ከ12 ሰአት አንስቶ ለመሰብሰብ ያቀደ ቢሆንም የወያኔ ደጋፊዎች በየግላቸዉ በፍራቻ ላይ እንደሚገኙ እየገለፁ ይገኛሉ።። ይህ በእንዲህ እንዳለ በተለይም በጆሐንስበርግ የሚገኙ ተቃዋሚዎችን ለመከፋፈልና ብይግል ለመወጠር ሲባል ብቻ የወያኔ መረጃ ሰራተኞች ባቀዱት እቅድ መሰረት በወያኔ ኢንባሲ አማካኝነት አማራዉን ህብረተሰብ ብቻ ለይቶ በነገዉ እለት 14/2015 ከምሽቱ 12።00 ሰአት ግራንድ ኮርት ( grand court )በተባለ የመሰብሰቢያ ስፍራ የጠራ ሲሆን በምላሹ አማራዉ ህብረተሰብ ተለይቶ መጠራቱን ዉድቅ ማድረጉን ከስፍራዉ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።።
በደቡብ የአፍሪካ ህብረቱን ስብሰባ ለመካፈል ከተቀላቀሉት የአህጉሪቱ ባለስልጣናት መካከል የናይጀሪያዋ ባለስልጣል በዘራፊዎች መደፈሯ የሚታወስ ሲሆን ወያኔዎቹ ከዚህና ከተቃዋሚዎቻቸዉ ቁጣ የተነሳ ጭንቀት ዉስጥ ገብተዋል።። 
ጉድሽ ወያኔ

ICC urges South Africa to arrest Sudan leader Omar al-Bashir

The International Criminal Court (ICC) has called on South Africa to arrest Omar al-Bashir, with the Sudanese president in the country for an African Union (AU) summit.
Omar al-Bashir, pictured earlier this week,
Omar al-Bashir, pictured earlier this week, is wanted by the ICC for war crimes

Saturday, June 13, 2015

የኢትዮጵያ የወሮበላ ዲሞክራሲ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

June 12, 2015
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

የዴሞክራሲን ስርዓት ወደ ጎን አሽቀንጥሮ በመጣል ወደ ዘራፊነት የአገዛዝ ስርዓት ሲሄድ ሊገኝ የሚችለው የስርዓት ዓይነት ምንድን ነው?
ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን የወሮበላ ዘራፊነት የአገዛዝ ስርዓት ነው፡፡
ወሮበላ ዘራፊዎች በይስሙላው የቅርጫ ምርጫቸው አሸነፍን ብለው በማወጅ እንደገና በድጋሜ የፖለቲካ ስልጣኑን ሲጨብጡ የበለጠ ዘራፊዎች ይሆናሉ፡፡ ዘራፊዎች እንደገና ሲመረጡ ስልጣኑን በድጋሜ በመቆጣጠር የወሮበላ የዘራፊዎች የአገዛዝ ስርዓትን ያስፋፋሉ፡፡

Ethiopia: Good leadership matters, It can shape nations and change the futures of many millions of people

Ethiopia: Good leadership matters
Good leadership matters. It can shape nations and change the futures of many millions of people. Where would South Africa be without Nelson Mandela and Archbishop Desmond Tutu, the Civil Rights Movement without Martin Luther King or American without its founding fathers? They were people of extraordinary vision, commitment and dedication to principles.

የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት - "ለህዝባዊ እምቢተኝነት ሁኔታዎች ተመቻችተዋል" - Zehabesha Amharic

የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት - "ለህዝባዊ እምቢተኝነት ሁኔታዎች ተመቻችተዋል" - Zehabesha Amharic

The Global African: Land Grabs in Ethiopia

Friday, June 12, 2015

ግልጽ ደብዳቤ ለጥላሁን ገሰሰ ቤተሰቦች

June 10, 2015
ንዋይ ደመረ
ከሁሉም በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። በዋነኛነት ይህንን ደብዳቤ ልጽፍ ያነሳሳኝ ሰሞኑን በአንድ በጥላሁን ገሰሰ ስም የሚነግድ “መስፍን” በዙ የተባለ ተራና ስብእና የጎደለው አጭበርባሪ ግልሰብ ታማኝ በየነ ለምን ክብርና ሽልማት አገኘ በሚል በአደባባይ “ታማኝ በየነ ገዳይ እና ከፋፋይ” ነው ከማለት አልፎ ግለሰቡ በጥላሁን ገሰሰ ስም (Tilahun Gesesse TV / TGTV) በሚለቀው እውር ድንብሩ በወጣ ቪዲዮ ወያኔን አወድሶ ለአገራቸው መልካም የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ስም ለማጠልሸት ጥረት ሲያደርግ በተደጋጋሚ በማየቴ ነው።
Mesfin Bezu wanna be Tilahun Gessese
እንደሚታወቀው ታላቁ የሙዚቃ ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ በኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ ውስጥ ልዩ ስፍራ ይዞ የሚ

Wednesday, June 10, 2015


በህወሓት ስር የሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦች መካከል ሰፍኖ የቆየው አለመተማመን ከጫፍ ደርሶ የጠብመንጃ አፈሙዝ ሊያዟዙራቸው መቃረቡ ታወቀ፡፡
የሰራዊቱ አዛዦች እርስበርስ በጥርጣሬ አይን ስለሚተያዩ አንዱ ሌላውን በመሰለልና በማሰለል ስራ ላይ ተጠምደው የባጁ ሲሆን አሁን ደግሞ በቅርቡ አለመተማመን የወለደው አዲስ መመሪያ በኤታማጆር ሹሙ ሳሞራ የኑስ አማካኝነት ወርዶ ተግባራዊ በመሆን ላይ ይገኛል፡፡ መመሪያው በመከላከያ ሰራዊቱ የእዝ እርከን ከላይ ጀምሮ እስከ ታች ድረስ በዋና አዛዦች ስር ሦስት ምክትል አዛዦች እንዲቀመጡ በማድረግ የአወቃቀር ለውጥ እንዲኖር ያስገደደ ነው፡፡ 

Tuesday, June 9, 2015

ገዳይና ሟች – አየር ኃይልና ህውሃት

June 9, 2015
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ቀናዒነት ስላለኝ በቅርብ እርቀት እከታተላለሁ ። ከአባላቱም ጋር በስደት የቅርብ ወዳጅነት መስርቼ ከልብ ትርታቸው ጋ የእኔን አዛምጄ ፣ በአዘኑበት አዝኜ ፣ ሲደሰቱ ተደስቼ ለማንኛውም ጥሪያቸው በግምባር ቀደምትነት ምላሽ በመስጠት በሁሉም ቦታ ታድሜ እነሆ ዘመናት ተቆጠሩ።

ሰማያዊ ፓርቲ – እስርና አፈና የምርጫውን ችግር ሊሸፍን አይችልም!!

June 9, 2015
ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
ገዥው ፓርቲ የ2007 ዓ.ም አጠቃላይ ምርጫን የመንግስትን መዋቅርና ኃብት ያለገደብ በመጠቀም የዜጎችን በነፃነት የመምረጥ መብት በመዋቅር በማፈን አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት እጅግ በርካታ ህገ ወጥ ተግባራት ሲፈፅም ቆይቷል፡፡ በዚህ ዓይነቱ የለየለት የውንብድና ስራ ተቃውሞ ያላቸው ዜጎች በመንግስት ላይ ያላቸውን ቅሬታ የሚያባብስ ሊቢያ ውስጥ በስደት ላይ በሚገኙ በኢትዮጵያውያን ላይ አረመኔው የአይ ኤስ አይ ኤስ ቡድን የፈፀመው አሰቃቂ ግድያን አስመልክቶ መንግስት የሰጠው ኃላፊነት የጎደለው ምላሽ በቋፍ ላይ የነበረውን የሕዝብ ተቃውሞ እንዲገነፍል አድርጎታል፡፡ ሚያዚያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም አረመኔው የአይ ኤስ አይ ኤስ ቡድን በዜጎቻችን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ላይ በራሱ በመንግስት ላይ ተቃውሞ ያሰሙ ዜጎችን በእለቱ በአሰቃቂ ሁኔታ በኃይል ከመደብደብና ከማዋከቡም በተጨማሪ ይህንን ተቃውሞ አነሳስተውብኛል ብሎ ያሰባቸውን በቦታው ያልተገኙ ዜጎችን ጨምሮ ስጋት አድርጎ የሚቆጥራቸውን የሰማያዊ፣ የቀድሞው አንድነትና መኢአድ አባላትን እንዲሁም ሌሎች ወጣቶችን በገፍ አስሯል፡፡ በሐሰት ክስ የታሰሩ ወጣቶችን ከስርዓቱ አፈና ያልተላቀቁት ፍርድ ቤቶች እንኳን በነፃ ሲለቋቸው የገዥው ፓርቲ ደህንነቶች በህገ ውጥ መንገድ እንደገና እያፈኑ አስረዋቸዋል፡፡

ESAT

 ውስጥ ከ20 በላይ ወጣቶች ድንበር አቋርጠው ጫካ ገብተዋል። በቅርቡ አርበኞች ግንቦት ሰባትን የተቀላቀለ አንድ የህግ ባለሙያ ዳኞች ህዝቡን ፈርተዋል። የለውጥ ሃይሎች ከመምጣታቸው በፊት ህዝቡ እርምጃ ይወስድብናል የሚል ስጋት በዳኞች ዘንድ ውስጥ ለውስጥ ይናፈሳል ይላል።
_የደቡብ ሱዳን አማጺያን የቅርብ አማካሪ ዶክተር ዋኒ ቶምቢ ሊኮ ትላንት አዲስ አበባ ውስጥ ሞተው ተገኙ። ምክንያቱ አልታወቀም። አስክሬናቸው ለምርመራ ወደ እንግሊዝ ተልኳል።
_ኬኒያና ህወሀት መራሹ መንግስት መሃል ዲፕሎማሲያዊ መሻከር ተፈጥሮ ይሆን? የህወሀት የደህንነት መስሪያ ቤት የኬኒያ ፖሊሶች ውስጥ ሰርጎ በመግባት ከ900ሺህ ብር በላይ ለ50 ፖሊሶች በወር እየከፈለ ኢትዮጵያውያኑን እያሳፈነ መሆኑ ኬኒያን አስቆጥቷል።
http://ethsat.com/?p=33230

Monday, June 8, 2015

Ethiopia: Patriotic Ginbot 7 fighters pictures has gone viral


Ethiopia: Patriotic Ginbot 7 fighters pictures has gone viral
June 8, 2015


    Following the Ethiopian sham election which the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) claim 100 percent of 442 parliamentary seats, most Ethiopians are talking about the alternative struggle to bring change.
    Currently it looks like the Patriotic Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy freedom fighters are getting more and more attention.
    Below Patriotic Ginbot 7 rebel’s training exercises pictures that has gone viral on social Medias.

    የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምስጢሮች ክፍል ሁለት


    የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምስጢሮች
    ክፍል ሁለት
    ===============================የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምስጢሮች
    ክፍል ሁለት
    ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ረጅም አመታትን በፈጀ ድካምና ልፋት የተገነባውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል በአንድ ጀምበር ከመሰረቱ ሲንደው የቴክኒካዊና አካዳሚያዊ ዕውቀቶች በአዝጋሚ የጉዞ ሂደትና መወራረሶች የሚመጡ መሆናቸውን መቶ በመቶ ዘንግቶታል፡፡ ወይንም ጭራሹኑ አያውቀውም ነበር ማለት ነው፡፡
    በመሆኑም ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ አየር ኃይሉን አፈራርሶት ከዜሮ በመጀመር የመገንባት ሙከራ ሂደቱን የጊዜ ዑደቱን እንዳይጠብቅ አስገድዶታል፡፡ ክፍተቱን ለመሙላት ሲባል ከበረሃ የመጡ ታጋዮችን ወደ ውጭ ልኮ ከ3-9 ወራት ብቻ የፈጀ ስልጠና ወስደው እንዲመለሱ አድርጓል፡፡
    ከህወሓት በፊት በነበሩት መንግስታት የስልጣን ዘመናት ግን ወደ ውጭ አገር የሚላኩ ሰልጣኖች ከ2-3 ዓመታት ትምህርት ላይ ቆይተው ይመለሱ ነበር፡፡ በመሆኑም ምንም እንኳን የችግሩ ገፈት ቀማሽና ዋናው ተጎጅ አገሪቱ ብትሆንም ራሱ ህወሓት ብዙ ዋጋ ከፍሎበታል፡፡
    ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ አየር ኃይሉን አፈራርሶ እንደገና ለመስራት በሞከረበት ወቅት ሞያተኞችን ለማሰልጠን ምልመላ ሲያደርግ በእጣት ከሚቆጠሩት እጅግ በጣም ጥቂት የብአዴን፣ የኦህዴድና ደህዴን አባላት በስተቀር በራሱ ታጋዮች ብቻ ሞልቶታል፡፡ ምልመላው በአብዛኛው አካላዊ ብቃታቸውና አእምሯዊ ሁኔታቸው ጥያቄ ውስጥ የገባ ታጋዮች የተካተቱበት ነበር፡፡ ጆሯቸው በከፊል የማይሰማ፣ የቀለም ዓይነ ስውርነት ያለባቸው፣ በአጭርና ረጅም እይታ ችግሮች የተጠቁ፣ እግሮቻቸው አጭርና ረጅም የሆኑ በርካቶች ነበሩ፡፡ ከእነዚህ ታጋዮች ሰለሞን ገ/ስላሴ አንዱ ነው፡፡ባጠቃላይ ምልመላውን በተመለከተ ዋነኛው መስፈረት አካላዊና ስነ-ልቦናዊ ጤንነትን እንዲሁም በተጨማሪ አካዳሚያዊ ብቃትን ያካተተ ሳይሆን ዋነኛው መመዘኛ ፖለቲካዊ ታማኝነት ነበር፡፡ በመሆኑም መጨረሻው አላማረም፡፡ አብዛኞቹ ከፍተኛ ወጭ ተደርጎ ከሰለጠኑ በኋላ የተማሩትን ሞያ ጨርሶ ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻላቸው ወድቀዋል፡፡

    Sunday, June 7, 2015

    የአርበኞች ግንቦት 7 ሠራዊት በእግር ጉዞ ልምምድ ላይ

    የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል ከዘረኛው የወያኔ የወንበዴ ስርዓት ህዝባችንና አገራችንን ነፃ ለማውጣትና ህዝብ የመረጠው ዲሞክራሲ የተላበሰ ስርዓትና የሁሉም እኩል ኢትዮጵያን ለመመስረት ይህን ባንዳ ቡድን በሚያውቀው ቋንቋ ለማነጋገር በኤርትራ በረሀ ለውጊያ የሚያበቃውን የመጨረሻ ዝግጅት እያደረጉ ነው ስለዚህ እኛ ደግሞ እነዚህን ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ለአገራቸውና ህዝባቸው ነፃነት መስዋእት ለመክፈል በከባድ ዝግጅት ላይ ያሉትን አለንላችሁ፣ በርቱ/እንበርታ ከጎናችሁ ነን ብለን የገንዘብ፣ የቁሳቁስና የሞራል ድጋፍ በማድረግ የወገን አለኝታነታችንን እንወጣ! ሞት ለባንዳና የ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰው አውሬው ወያኔ!! ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከወያኔ ነፃ የምትሆንበት ቀን በጣም ቀርቧል!!! - See more at: http://satenaw.com/amharic/archives/75

    ኢሳት

    ከአገር የተሰደዱት ጋዜጠኞች ሳይሆኑ አሸባሪዎች ናቸዉ ተባሉ።
    ኢሳት ዜና (ግንቦት 27 2007)
    ባለፈው አመት የኢትዮጵያ መንግስት የፈጸመባቸዉን ወከባ በመሸሽ ከሃገር የተሰደዱ ጋዜጠኞችን እዉነተኛ ጋዜጠኞች አይደሉም ሲሉ በቅርቡ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነዉ የተሾሙት ልዑክ ገለጡ።
    በወቅታዊ የኬንያና የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ዘ ስታንዳርድ (The Standard) ከተሰኘ ጋዜጣ ጋር ቃለ-ምልልስ ያደረጉት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፥ በኬንያ በስደት ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኞች የእዉነት ጋዜጠኞች አይደሉም ሲሉ ገልጸዋቸዋል።
    የፍትህ ሚኒስትር አምስት መጽሄቶችንና ጋዜጦችን ከህትመት ውጭ በማድረግ ጋዜጠኞቹ ህዝብን ለአመጽ የሚያነሳሱ ጽሁፎችን አሰራጭተዋል ሲል በሌሉበት ክስ መስርቶ ይገኛል።
    CPJን ጨምሮ የተለያዩ አለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች በጋዜጠኞች ላይ የተወሰደዉን እርምጃ በማዉገዝ መግለጫ ማውጣታቸው ይታወሳል።
    የሽብርተኛ ወንጀል ህጉ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ ከአራት አመት ወዲህ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና ጋዜጠኞች እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ለእስር መዳረጋቸዉን የተለያዩ አካላት ይገልጻሉ።

    በጎንደር ከተማ …

    ውስጥ የመድረክና የሰማያዊ ፓርቲን መርጠን እያለን ድምፃችን በኢህአዴግ ተሰርቋል በማለት አራት ሺህ የሚገመት ነዋሪ ህዝብ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዱን ተገለፀ፣የጎንደር ከተማ ህዝብ እኛ ለውጥ ፈላጊዎች ስለሆን ሊያስተዳድሩን ይችላሉ ብለን የመረጥናቸው የመድረክና የሰማያዊ ድርጅት ተወካዮች እያሉ የኢህአዴግ ስርዓት ገዢ መንግስት ግን ስልጣኑን በመጠቀም የህዝቡን ድምፅ ሰርቆና አጭበርብሮ ተቃዋሚዎችን አሸነፍኩ ብሎ የተናገረውን አንቀበለውም በማለት። ከ 4 ሺህ በላይ የከተማዋ ነዋሪ የተሳተፈበት ሰላማዊ ሰልፍ ግንቦት 25/2007 ዓ/ም ማካሄዱን የደረሰን መረጃ አመለከተ፣
    ተቃውሞው ኢህአዴግ በጎንደር ከተማ 83% ድምፅ አግኝቻለሁ ብሎ የለጠፈውን ፅሁፍ ተከትሎ የተካሄደ መሆኑና ሰልፈኞቹ ያሰሙት ከነበረው መፈክርም “እኛ ለተቃዋሚዎች እንጂ ኢህአዴግን አልመረጥንም፤ የህዝቡን ድምፅ የሰረቁ የገዢው መንግስት ካድሬዎች መጠየቅ አለባቸው” የሚሉና ሌሎችም ሲሆኑ በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎችም ድምፃችን ተነጥቀናል በማለት ብሶቱን እያሰማ ያለው ህዝብ ሰሚ ጀሮ ማጣቱን ባለፈው የዜና እወጃችን በተደጋጋሚ መግለፃችን ይታወቃል፣semayawiin gonder

    አርበኞች ግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል ከዘረኛው የወያኔ የወንበዴ ስርዓት ህዝባችንና አገራችንን ነፃ ለማውጣትና ህዝብ የመረጠው ዲሞክራሲ የተላበሰ ስርዓትና የሁሉም እኩል ኢትዮጵያን ለመመስረት