Monday, June 29, 2015

ወያኔዎች በሶስት ወይ በምንናምን ይከፈላሉ ( ሄኖክ የሺጥላ )

1) የመጀመሪያዎቹ መጻኢው የወያኔ ህውሃት ዕጣ ፈንታ በደንብ የገባቸው እና ሰላም ምናምን በሚል የእርግብ ስዕል  የፈስ ቡክ ገጾቻቸው የተንቆጠቆጠ  ፣ ትንሽ ግዜ ስጡን እንጂ ስልጣን እንለቃለን የሚሉ ፣ በልባቸው ግን መሰሪዎች እና አደገኛ ሰላዮች ናቸው ። ይሄኛው ቡድን የተቃዋሚ  ቤተክርስቲያን ሄደው ይሳለማሉ ፣ የወያኔ ደጋፊ መሆናቸውን በፍጹም አታውቅባቸውም ፣ እንደውም አንዳንዴ ካንተ ጋ አብረው ስርዓቱን ይሰድቡታል ፣ ግን በጣም ተራ በሆኑ ነገሮች ላይ ነው ተቃውሞ-አቸውን የሚያቀርቡት ፣ ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ጥያቄ ስታነሳ ሰላም ይሻላል ፣ እኛ አንድ ሕዝብ ነን ይሉሃል ፣ በጣም ሙልጭልጭ ናቸው ፣ ከተቃዋሚ ጎራ ገብተው የፈለጉትን ነገር የማድረግ ብቃት አላቸው ። የማህበረ -ሰቡ የ’ለት ተለት ኑሮ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊዎች ናቸው ፣ ለቅሶ ላይ ከንፈር መጣጮች ናቸው ፣ በችግርህ ጊዜም ይደርሱልሃል ። ባጠቃላይ በደልህ ላይ የተዛባ አመለካከት እንድትይዝ የሚያረጉህ እነዚህ የወያኔ ክንፎች ናቸው ። ስለ ሰላም ሲያወሩ ” አፌ ቁርጥ ይበል !” የምትልላቸው ናቸው ፣ በጣም ዘመናዊ ናቸው ፣ አንተን ማለስለስ ሁነኛ ስራቸው ነው ። እነዚህ ሰዎች ስለ አባይ ቦንድ ጠቀሜታ ሲነግሩህ ላገር በመቆርቆር ስሜት ነው ስለዚህ በፍጹም ልታውቃቸው አትችልም ። ያም ሆኖ ማን ተቃዋሚ ነው ማን አይደለም የሚለውን ሪፖርትም የሚያቀርቡት እነዚህ ናቸው ። ምክንያቱም ካንተ ጋ ነው የሚውሉት ፣ ሃገራዊ ባልሆኑ ጉዳዮች ላይ በጣም የጠለቀ እውቀት አላቸው ( ለምሳሌ የእግር ኩዋስ እና የመሳሰሉት ነገሮች ላይ ማተኮር ይወዳሉ አንተም ወደዚያ እንድትመለከት ይገፋፉሃል )።  በጣም የተካኑ አስወጊዎች ናቸው ። በነሱ ላይ ቀወሜታ ( ተቃውሞ ) ያለው ሰው ሲነሳ በፊት ለፊት ሳይሆን በጀርባ ነው ስም የሚያጠፉት ። ” አንተ ሰሞኑን ይሄ ሄኖክ የጻፈው ጽሑፍ አይተከዋል ፣ ምን ማለቱ ነው ?  እኛ ኢትዮጵያውያኖች በዘር በጎሳ ሳንለያይ አንድ ሆነን የኖርን ነን ”  ምናምን የሚል አስተያየት በእጅ አዙር ጫር አድርገው ያልፋሉ ፣ ቁ ነገሩ  ያለው ሴረኝነታቸው ላይ ነው ። እነዚህ ሊገሉህ እያሰቡም ይወልዱልሃል ። ስለ ትግሬ ወያኔንት ስትጽፅፍ ፣ ወያኔ ዘረኛ ነው እኛ እንደነሱ መሆን የለብንም ይልሁሃል ። ማታ ስምህን የሚሰጡት ግን እነሱ ናቸው ።
2) ሁለተኞቹ በስርዓቱ ዘመን የተፈጠሩ ወጣት አጉራ ዘለሎች ናቸው ። በምዕራቡ ስልጣኔ የጀዘቡ ፣ ብዮንሴንና ክሪስ ታከርን መሆን የሚፈልጉ ፣  ቤተሰቦቻቸው ህገ ወጥ በሆነ መንገድ በሰበሰቡት ገንዘብ በድሎት ያደጉ ፣ ምንም እንዳያውቁ ተደርገው ያደጉ ድፍን ወጣቶች ናቸው ። እነዚህ ስድብ እንኩዋ ስርዓት እንዳለው አያውቁም ፣ ” አንተ ሸርሙጣ ” የሚል አባት ስለሆነ ያሳደጋቸው ከሱ የተሻላ ለመሆን የሚችሉትን ነገር ሁሉ ይሉሃል ፣ ከወጣቶች ጋ ተቀላቅሎ መኖር ይችላሉ ፣ ግን ውስጣቸው ባዶ ትልቅነት አለ ። ልቆች ናቸው ፣ የፈለጉትን ስም ይሰጡሃል ፣ የፈለጉት ሴት ላይ ይወጣሉ ፣ የፈለጉትን ይሳደባሉ ፣ ባጠቅላይ ፍቃድ የተሰጣቸው ቦዘኔዎች ናቸው ። ጡረታ ሲወጡ ማረፊያ አገራቸው  አማሪካ ወይም መሰል ሀገሮች ናቸው ። በፍጹም ልባቸው ጀግኖች ነን ብለው ያምናሉ ። የኢትዮጵያ ታሪክ ከትግሬ ወያኔ የሚጀምር እንደሆነ ነው የሚያውቁት ።  እነዚህን ስታሸንፋቸው ለመቀየር ብዙ አያስቸግሩም ባይ ነኝ ።
3) ሶስተኞቹ አስኩዋል የምላቸው ናቸው ። ሁሉን ነገር ፊት ለፊት ነው የሚያደርጉት ፣ እብሪትን  ፣ ጥላቻን ፣  መሰሪነትን ባንድ ላይ የያዙ ናቸው ። አማራ መጥፋት አለበት ብለው ያምናሉ ፣ እሱም ብቻ ሳይሆን አማራ ሲጠፋ ከተቻለ ከኦሮሞ ጋ ቢጠፋ የሚል ሕልም አላቸው ። ጨካኞች ናቸው ። ለነዚህ የጠላት ትንሽ የለውም ። በደረግ ዘመን የሆነውን እንደ ጥርስ መንከሻ ይጠቀሙበታል ፣ ስለዚህ ከደርግ ጋ ምንም ዝምድና የሌለው ህጻን ሲገሉ የበደላቸው ማስታገሻ እንጂ ስህተት መስሎ አይታያቸውም ። የ 17 ዓመት ትግሉ በኢትዮጵያ ላይ የማዘዝ መብት እንደሰጣቸው አድርገው ይናገራሉ ፣ በምርጫ ስትላቸው ” እኛ በእሳት ሰንሰለት ጀርባችንን ገርፈን ነው እዚ የደረስነው አንተ በእስክርብቶ ልትወስድ አማረህ ወይ ይሉሃል ” ጥፋትን ፊት ለፊት ነው የሚፈጽሙት ፣ ለማንም አይራሩም ፣ ብዙ መቶ ሺ ህጻናቶችን ፈጅተዋል ፣ በ ወንጀሎቻቸው ሁሉ ደስተኞች ናቸው ፣ የበቀል ሰዎች ናቸው ፣ ምንም ያህል ብትወዳቸው አማራ ከሆንክ መጥፋት አለብህ የሚል አቁዋም አላቸው ። ይሄንን ስትናገር እናሱ አያስተባብሉም ፣ የሚያስተባብሉት ከላይ ቁጥር አንድ ላይ የተገለጹት ሲሆኑ የሚሳደቡት ደሙ ቁጥር ሁለት ላይ የተገለጹት ናቸው ። የነዚህ ሥራ ጠላት የመሰላቸውን ሁሉ እያደኑ ማጥፋት ነው ። የቁጥር 1 እና ሁለት ህልውናቸው  በነዚህ ሰዎች ላይ ነው ያለው ፣ ስለዚህ ያመልኩዋቸዋል ።
ጥላቻቸውን  ባገኙት አጋጣሚ ያሳዩሃል ፣ ሰርግ ላይ ትግረኛ ዘፈን እስኪመጣ ( እስኪዘፈን ) ሌላውን ቁጭ ብለው ነው የሚመለከቱት ፣ ትግረኛ ሲሆን እንደ ሎጥ  ዘመን ሰዎች በ አይናቸው ነው ተነጋግረው  ነው መዝለል የሚጀምሩት ፣ በእያንዳንዱ ነገር ውስጥ ጥላቻ ያስተምሩሃል ፣ ነገ መገንጠል ለሚፈልጉዋት ትግራይ የዛሬ የ ስነ ልቦናዊ የቤት ሥራ መሆኑ ነው ፣ ያሳዝኑኛል ፣ ስለዚህ ብዙ ከመጎዳታቸው በፊት መጥፋት አለባቸው ብዬ አምናለሁ ፣ ባጭሩ  ዶ/ር ጥላሁን ባንድ ወቅት እንዳለው “የኢትዮጵያዊነት ነቀርሳዎች ናቸው !”
ትግሬ ስላልሆኑ ወያኔዎች ሰሞኑን እጽፋለሁ ( በጣም ብጠየፋቸውም ቅሉ !)

No comments:

Post a Comment