Tuesday, June 9, 2015

ESAT

 ውስጥ ከ20 በላይ ወጣቶች ድንበር አቋርጠው ጫካ ገብተዋል። በቅርቡ አርበኞች ግንቦት ሰባትን የተቀላቀለ አንድ የህግ ባለሙያ ዳኞች ህዝቡን ፈርተዋል። የለውጥ ሃይሎች ከመምጣታቸው በፊት ህዝቡ እርምጃ ይወስድብናል የሚል ስጋት በዳኞች ዘንድ ውስጥ ለውስጥ ይናፈሳል ይላል።
_የደቡብ ሱዳን አማጺያን የቅርብ አማካሪ ዶክተር ዋኒ ቶምቢ ሊኮ ትላንት አዲስ አበባ ውስጥ ሞተው ተገኙ። ምክንያቱ አልታወቀም። አስክሬናቸው ለምርመራ ወደ እንግሊዝ ተልኳል።
_ኬኒያና ህወሀት መራሹ መንግስት መሃል ዲፕሎማሲያዊ መሻከር ተፈጥሮ ይሆን? የህወሀት የደህንነት መስሪያ ቤት የኬኒያ ፖሊሶች ውስጥ ሰርጎ በመግባት ከ900ሺህ ብር በላይ ለ50 ፖሊሶች በወር እየከፈለ ኢትዮጵያውያኑን እያሳፈነ መሆኑ ኬኒያን አስቆጥቷል።
http://ethsat.com/?p=33230

No comments:

Post a Comment