Sunday, June 14, 2015

ሰበር ዜና ፡ የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኣልበሽር ደቡብ ኣፍሪካን ለቀው እንዳይወጡ ታገዱ።
‪#‎Sudan‬ president Al- ‪#‎Bashir‬ could be detained in ‪#‎SouthAfrica‬ pending court order ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi - የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦመር ኣልበሽር ለኣፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ደቡብ ኣፍሪካ በሄዱበት የደቡብ ኣፍሪካ ፍርድ ቤት በኣይሲሲ አንደሚፈለጉ ስለሚታወቅ ከደቡብ ኣፍሪካ ለቀው አንዳይወጡ በቁጥጥር ስር አንዲውሉ ውሳን ኣሳልፎባቸዋል። ደቡብ ኣፍሪካ ኣልበሽርን ይዛ ለኣይሲሲ ኣስተላልፋ ሄግ ከሚገኘው ፍርድ ብት አንዲቀርቡ ለማድረግ የሰብኣዊ መብት ድርጅቶች ግፊት በማድረግ ላይ ናቸው።

No comments:

Post a Comment