Sunday, June 7, 2015

አርበኞች ግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል ከዘረኛው የወያኔ የወንበዴ ስርዓት ህዝባችንና አገራችንን ነፃ ለማውጣትና ህዝብ የመረጠው ዲሞክራሲ የተላበሰ ስርዓትና የሁሉም እኩል ኢትዮጵያን ለመመስረት

ርበኞች ግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል ከዘረኛው የወያኔ የወንበዴ ስርዓት ህዝባችንና አገራችንን ነፃ ለማውጣትና ህዝብ የመረጠው ዲሞክራሲ የተላበሰ ስርዓትና የሁሉም እኩል ኢትዮጵያን ለመመስረት ይህን ባንዳ ቡድን በሚያውቀው ቋንቋ ለማነጋገር በኤርትራ በረሀ ለውጊያ የሚያበቃውን የመጨረሻ ዝግጅት እያደረጉ ነው ስለዚህ እኛ ደግሞ እነዚህን ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ለአገራቸውና ህዝባቸው ነፃነት መስዋእት ለመክፈል በከባድ ዝግጅት ላይ ያሉትን አለንላችሁ፣ በርቱ/እንበርታ ከጎናችሁ ነን ብለን የገንዘብ፣ የቁሳቁስና የሞራል ድጋፍ በማድረግ የወገን አለኝታነታችንን እንወጣ! ሞት ለባንዳና የ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰው አውሬው ወያኔ!! ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከወያኔ ነፃ የምትሆንበት ቀን በጣም ቀርቧል!!!
Revolution-Soon Revolution-Soon's photo.
Revolution-Soon Revolution-Soon's photo.
Revolution-Soon Revolution-Soon's photo.
Revolution-Soon Revolution-Soon's photo.

No comments:

Post a Comment