Wednesday, July 26, 2017

ግፈኛው፣ ሸረኛው፣ ዘራፊውና ገፋፊው የህወሃት/ኢሕአዴግ ሥርዓት በግብር ስም የሚያደረግብንን ዘረፋ በጋራ ለመቃወም ከሀምሌ 23 ቀን እስከ ሀምሌ 25 ቀን 2009 ዓ.ም የሚቆይ የሥራ ማቆም አድማ ጠርተናል። በእነዚህ ቀናት አንዳችም ሽያጭ ሆነ አገልግሎት አይቀርብም።

#ሀገር አቀፍ
Image may contain: 1 person, textImage may contain: 1 person, text

በላባችን ለፍተን፣ ጥረን፣ ግረን የምናድር ለፍቶ አደሮችን ለማደህየት አቅማችን የማይችለውን የግብር ሸክም ተጭኖብናል። በጉልበት ለተጫነብን ገዢ መገበር አንገሽግሾናል !!!
ግፈኛው፣ ሸረኛው፣ ዘራፊውና ገፋፊው የህወሃት/ኢሕአዴግ ሥርዓት በግብር ስም የሚያደረግብንን ዘረፋ በጋራ ለመቃወም ከሀምሌ 23 ቀን እስከ ሀምሌ 25 ቀን 2009 ዓ.ም የሚቆይ የሥራ ማቆም አድማ ጠርተናል። በእነዚህ ቀናት አንዳችም ሽያጭ ሆነ አገልግሎት አይቀርብም።
ህወሃት/ኢህአዴግ በዘፈቀደ የ
ሚጭንብን ኢፍትሀዊ ግብር አንከፍልም !!!
ብሶታችንን ለማይሰማ አገዛዝ አንገብርም !!!በግብርስም የሚደረግን ዘረፋ አጥብቀን እንቃወማለን !!!
ዛሬ በለፍቶ አዳሪው ላይ የተጫነ ግብር ነገ በሸቀጦች ዋጋ ላይ ጭማሪ ማምጣቱ የማይቀር ሀቅ በመሆኑ ይህ የግብር ጫና የሚጎዳው ሻጩን ብቻ ሳይሆን ሸማቹንም በመሆኑ ሁላችንም በጋራ እንነሳ !!!!
ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የመንግሥት ሠራተኞች እና በአጠቃላይ ሸማቾች ከጎናችን እንድትቆሙልን እንጠይቃለን !!!
የወያኔን የአፍ ድለላና ማባበያዎችን አንስማም !
ወያኔ ቃል ገብቶ የፈፀመው አንዳች ነገር እንደሌለ እናውቃለን ።
ለውሸታምና ዘራፊ አገዛዝ አንገብርም !!!
ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ይህንን ግፈኛ ሥርዓት ለማንበርከክ በጋራ እንነሳ !!!

No comments:

Post a Comment