Tuesday, September 19, 2017

ኢሳት መረጃ

በሰሜን ጎንደር ከጎንደር አዘዞ እስከ መተማ ድረስ ባለው መስመር 180 ኪ.ሜ ጨምሮ በውስጥ ዙሪያ ቀበሌወች እና መንደሮች ውጥረቱ ጨምሯል የተኩስ ድምፆች ይሰማሉ። በጭልጋ ወደ ሸዲ በሚወስደው መንገድ ነጋዴ ባህር ሳይደርስ ግንት ከተራራው የአጋዚ ጦር ሰፍሯል። በሸዲ ጎንደር በር ባለው ወታደራዊ ካምፕ በተጨማሪ በቅርብ ርቀት ባለችው ብርሺኝ ገንዳውሃ አካባቢ የጦርነት ቀጠና መስሏል።ከሸዲ ሽንፋ መንገዱ በከፊል ተዘግቷል። ከሸዲ መተማ 37 ኪ.ሜ በመሃል ያለችውን ኮኪት ከተማን ጨምሮ ከፍተኛ ውጥረት አለ። መንገዶች ዝግ ናቸው።

No comments:

Post a Comment