Thursday, September 21, 2017

ስራ የፈታ አይምሮ የዝግቱ መጠን ከብረት ይልቃል!! (ከአርበኞች መንደር አርበኛ ታጋይ አምደማሪያም እዝራ)


ያላችሁትን በሉ እኛ በብርቱ ስራ ተጠምደናል!! የስራችንም ውጤት ነገ ታዩት አላችሁ!! ያኔ…የእኛ ውጤት ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለእናተም ይበቃል!! ድፍን ኢትዮጵያን ያዳርሳል!! እመነኝ ጽፈኛ፥ እመነኝ ዘረኛ፥ እመነኝ የበግ ለምድ ደራቢ ተኩላ!!…የተዋረስከው እኩይ ዓላማ እውን አይሆንም!! በአይንህ በብረቱ እያየኸው እንደ ጉም ይተናል!!
ኢትዮጵያ አንድናት!!
ኢትዮጵያ አባሻ አይደለችም ማንም እንደ ፈለገ የሚፈትታት!!
የተመሰረተች እንጂ በደምና በአጥንት!!

Image may contain: 1 person, closeup

No comments:

Post a Comment