Thursday, September 14, 2017

ከውስጥ አርበኞች አስቸኳይ መርጃ ተልኳል ሺር በማድርግ ለወገናችን በፍጥነት መረጃውን እናድርስ!!!!


ከመቸውም በላይ የትግራይ ሹማምንት በጎንድር ህዝብ ላይ የደገሱትን ድግስ ለማስፈፅም ሊት ተቀን በመራወጥ ላይ መሆናችውንም አያይዞ ጠቅሰዋል ጎንደር አዞዞ የጦር ካምፕ ውስጥ የአማራ ተወላጅ የሆኑትም መከላከያእያነሱ በምትካቸው ከትግራይ የመጡ መከላከያዎች ተቀላቅለዋል፡ ጭልጋ ሠራባ ያለው የጦር ጋምፕም የአማራና የኦሮሞ መከላከያ ተነስተው ከትግራይ በመጡ ወታደሮች ተቀላቅለዋል፡ በአጠቃላይ ጎንድር ዙሪያ በትግራይ በመጡ ጭንብል ባጥለቁ ተጠቅልቃለች ይላል መረጃው።
አቶ አባይ ወልዱ የጦር መሳሪያዎችና ጥይቶችን ፈንጆችን፡ በአንቡላንስና በመንግስት ሽፍን መኪና እያጓጓዘ ነው። በወሎ በኩል በጋይንት አድርገው ገሚሶቹ እብደሚላኩ መረጃው ይጦቁማል ፡ ከመቀሌ በማይፅብሬ አድርገው አዳርቃይን ዛሬማን ሊማሊሞን አድርጎ ወደ ጎንደር ከዛም ጭልጋላይ ይራገፍና ማውራ ላይ ለህዝብ እያስታጠቁ መሆኑን ተደርሶበታል ሰራባ፡ትግክል ድንጋይ፡አንችው ሚካኤል፡ሮቢት፡ግንድ መጣያ፡እንዲብና፡ጫጮቁና፡ውናኒያ፡በነዚህ በተጠቀሱት ቦታዎች ሰዎችን በሚንሻ መልኩ እያስታጠቁ መሆኑና አይዟቹህ የትግራይ ህዝብ ከጎናቹህ ነን በማለት የተለያየ የመደለያ ሰነድ አዘጋጅተው በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
በሊላ በኩል ካአዲስ አበባ በደብረፆንና በአባይ ፃሃየ የተለያየ የገንዘብ ድጋፍ ለማድርግ በሊሊት ጎንደር በካድሬዎች ለኮሚቲ በሚል የመደለያ ገንዘብ እያከፋፈሉ ነው።
በአጠቃላይ የጎንድርን ህዝብ የመከፋፈሉ ሲራ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውድቀት ነው፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ለምህራኖች በሀገር ውስጥም በውጭም ለምትኖሩ ይህ ለእናተ የቤት ሥራነው ሀገራችን ከጥፋት እንታደግ ጥሪያችን ይድረስ።
ድል ለጭቁኑ ህዝባችን።
ሞት ለባንዳ ህወሀት ወያኔ ህርነት ትግራይ
ካ•መ አሞራው ምንአለ ባሻ - 14/98/2017

No comments:

Post a Comment