ጳጉሜ 5 የአዲስ አመት ዋዜማ እለት የሎሬት ቴዲ አፍሮ ቀን ሆኖ ይውላል! ወንድማችን ቴዲ "ኢትዮጵያ" ን ስላለ፣ አገሩን በመውደዱ ስንት የደከመበትን እና ስንት ወጪ ያወጣበትን የአልበም ምረቃ ዝግጂቱን እንዳያቀርብ ተከለከለ! አገር ቤት ተዘዋውሮ ሊያቀርብ የነበረውን ኮንሰርት ተከለከለ!
ስለዚህ ለአዲስ አመት በተጋጁ ኮንሰርቶች ላይ ባለመሳተፍ እንኳንስ ትኬት ገዝተን ቀርቶ በነፃ ቢታደልም ወደ ዝግጂት ቦታዎች ባለመሄድ አጋርነታችን እናሳይ! ወንድማችን አገቱን ደፍቶ ቤት ተቀምጦ ጭፈራ የለም! እኛም ልክ እንደ ቴዲ ቤታችን ቁጭ እንላለን!!! በፌስ ቡክ የቴዲን ኮንሰርት እናከብራለን! የቴዲ ስራወች በሰፊው ይዘከራሉ!
No comments:
Post a Comment